Get Mystery Box with random crypto!

እማ እናቴ የመኖሬ ተስፋ ስላቺ ለማውራት ቃላት ያንሰኛል ግን ትንሽ ልሞክር 'እማ' ስደ | ßëtãå jãñø dãñçēr øffîçè

እማ
እናቴ
የመኖሬ ተስፋ ስላቺ ለማውራት ቃላት ያንሰኛል ግን ትንሽ ልሞክር "እማ"
ስደክም ብርታቴ
ስከፋ ደስታዬ
የስህተቴ አራሚ አንቺ ለኔ ምን ብዬ መናገርና ማስረዳት እንዳለብኝ አላቅም
የኔ ጠንካራ
የኔ ብርታት
የህይወቴ መንገድ መሪ
አንቺ እኮ እየሰጠሺኝ ከኔ እማጠብቂ እያጠፋው እያስከፋውሽ እኔን ለማረም ይቅር ለማለት እምትጥሪ ከነ ስህተቴ ከነ ደካማ ጎኔ አብረሺኝ ያለሽ ያልተውሺኝ ነሽ ታዲያ ስላንቺ ምን ልጻፍ ብቻ በሂወት ኑሪልኝ
አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ
እማ አመሰግናለሁ

EWEDSHALEW WDUA ENATE LEZELALEM NURILGNE STOTAYE

@bita_jano