የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
1.74K
የሰርጥ መግለጫ
4-3-3 በ ብስራት FM 101.1™
የስፖርት መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት
እንኳን ወደ 4-3-3 በደህና መጡ!
════════════════
➠የሀገር ውስጥ የስፖርት መረጃዎች
➠የውጪ ሃገር የስፖርት መረጃዎች
➠የዝውውር ዜናዎች በፍጥነት
➠ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታድየሞቹ
➠የጨዋታ ዳሰሳ እና አናላይሲስዎች
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት
[ @BisratSport_FM]
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
2
4 stars
0
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2022-07-04 19:58:01
ጋብሬል ጄሱስ ስለ አርቴታ
"ስለ ክለቡ፣ ተጫዋቾቹ፣ ፕሮጀክቱ እና ስለወደፊቱ ጊዜ ደጋግመን አውርተናል። በአርቴታ ሙሉ በሙሉ አምናለሁ። ከዚህ በፊት ጥሩ ግንኙነት ነበረን እሱ በጣም ጥሩ ሰው እና አሰልጣኝ ነው። በማንቸስተር ሲቲ ብዙ ነገር ረድቶኛል።"
@BisratSport_FM @BisratSport_FM
614 views16:58
2022-07-04 19:57:14
562 views16:57
2022-07-04 19:56:54
#OFFICIAL
ጋብሬል ጄሱስ እስከ 2027 በሚቆይ ኮንትራት በይፋ የአርሰናል ተጫዋች ሆኗል!
@BisratSport_FM @BisratSport_FM
503 views16:56
2022-07-04 10:34:20
የአርጀንቲና በ 2022ቱ አለም ዋንጫ የምትጠቀመው ማሊያ
@BisratSport_FM
@BisratSport_FM
529 views07:34
2022-07-04 10:25:32
ሌዋንዶውስኪ ወደ ባርሴሎና ዝውውር የጊዜ ጉዳይ ብቻ ነው። በዚህ ሳምንት ወይም በሚቀጥለው ሊጠናቀቅ ይችላል።
ስፖርት
@BisratSport_FM
@BisratSport_FM
534 views07:25
2022-07-04 10:22:50
ጋቪ ጁላይ 11 ወደ ባርሴሎና ከተመለሰ በኋላ ኮንትራቱን የሚያድስ ይሆናል።
የ4 አመት ኮንትራት የሚፈርም ሲሆን ደሞዙም ከአራዎ ትንሽ ያነሰ ይሆናል።
ሙንዶ ዲፖርቲቮ
@BisratSport_FM
@BisratSport_FM
516 views07:22
2022-04-17 19:16:00
አርሰናሎች የወልቭሱን አማካይ ሩበን ኔቬስን በክረምቱ ማስፈረም ከሚፈልጓቸው ተጨዋቾች መካከል ቀዳሚው ተፈላጊ ነው አርቴታ በክረምቱ አማካይ የማስፈረም የመጀመሪያ ዋና አላማው ሲሆን ኔቬስ ደግሞ ዋነኛው ተፈላጊ ሰው ነው ኔቬስን የሚፈልግ ቡድን እስከ £60m መክፈል ይኖርበታል ።
@BisratSport_FM @BisratSport_FM
2.0K viewsedited 16:16
2022-04-17 19:15:03
ብሩኖ ጉማሬሽ ለሊዮን
42 ጨዋታ
2 ጎል
ብሩኖ ጉማሬሽ ለኒውካስል
11 ጨዋታ
3 ጎል
@BisratSport_FM
@BisratSport_FM
1.8K viewsedited 16:15
2022-04-17 19:14:15
ማኑኤል ላንዚኒ በዚህ የውድድር ዘመን በሁሉም ውድድሮች በ10 ግቦች ላይ በቀጥታ ተሳትፏል።
6 ጎሎች
4 አሲስቶች
@BisratSport_FM
1.6K viewsedited 16:14
2022-04-17 19:13:17
33ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች
ተጠናቀቁ
ዌስትሀም 1-1 በርንሌይ
ሶቼክ 74' ዌግሆረስት 33'
ኒውካስትል 2-1 ሌስተር ሲቲ
ጉማሬሽ 30' ሉክማን 19'
ጉማሬሽ 90+5'
@BisratSport_FM
1.5K viewsedited 16:13