ጋብሬል ጄሱስ ስለ አርሰናል "በልጅነቴ አርሴናልን የተከተልኩት በቲዬሪ ሄንሪ ምክንያት ነው። ብዙ የአውሮፓ ቡድኖችን እንዳልተከተልኩ ግልጽ ነው ነገር ግን እዚህ የተጫወቱትን አንዳንድ ተጫዋቾች ሳይ ዋው ይህ ክለብ ትልቅ ነው ብዬ ነበር።" Via -ዜና Arsenal @BisratSport_FM @BisratSport_FM 703 views16:58