#Update ፒ.ኤስ.ጂ የአል ሂላልን የዝውውር ጥያቄ መቀበላቸው እያወጡ ያሉ ዜናዎች ያሳያሉ። አያይዘውም አል ሂላል የሜባፔ በአመት €700M የሚያስገኝ ታሪካዊ ክፍያ አቅርበውታል ። ነገር ግን ሜባፔ ወደ ሳውዲ ከሚሄድ በቀጣይ አመት በተቀያሪ ወንበር ቢቀመጥ እንደሚመርጥ እንደሚፈልግ ተገልጿል ። #𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical 2.5K viewsSanti rox, 19:12