Get Mystery Box with random crypto!

አል ሂላል ለኪሊያን ምባፔ ጥያቄ አቀረበ ! የሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ሂላል ፈረንሳዊውን የፊት | ብስራት ስፖርት™ 🇪🇹

አል ሂላል ለኪሊያን ምባፔ ጥያቄ አቀረበ !

የሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ሂላል ፈረንሳዊውን የፊት መስመር ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ ለማስፈረም ለፒኤስጂ ይፋዊ የዝውውር ጥያቄያቸውን ማቅረባቸው ተገልጿል።

አል ሂላል ለተጨዋቹ ዝውውር ሪኮርድ የሆነ 300 ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ሒሳብ ለፒኤስጂ ማቅረባቸው ይፋ ሆኗል።

ክለቡ ለፈረኝሳዩ ክለብ ፒኤስጂ የዝውውር ጥያቄ ቢያቀርብም ከተጨዋቹ ጋር እስካሁን ንግግር አለመጀመሩ ተዘግቧል።

​​#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical