Get Mystery Box with random crypto!

የሻምፒየንስ ሊጉን ማን ያሸንፋል ? የዘንድሮው የውድድር ዓመት የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ሊጠናቀቅ | ብስራት ስፖርት™ 🇪🇹

የሻምፒየንስ ሊጉን ማን ያሸንፋል ?

የዘንድሮው የውድድር ዓመት የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ሊጠናቀቅ አጓጊ ምዕራፍ ላይ ሲገኝ የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ ግብ ጠባቂ ፒተር ሸማይክል ማን አሸናፊ ሊሆን እንደሚችል ግምቱን አስቀምጧል።

" የሪያል ማድሪድ እና ማንችስተር ሲቲ ጨዋታ አሸናፊ የዘንድሮው የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ በፍፃሜው እንደሚያሸንፍ እርግጠኛ ነኝ " በማለት ቅድመ ግምቱን ተናግሯል።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical