Get Mystery Box with random crypto!

#ሰበር_ዜና ፨፨፨፨፨፨፧፨ ፨፨፨፨፨፨ በቀድሞ ስማቸው አባ ንዋይ ሥላሴ አካሉ በዛሬው ዕለት የይቅ | ብስራት ሚዲያ

#ሰበር_ዜና
፨፨፨፨፨፨፧፨ ፨፨፨፨፨፨
በቀድሞ ስማቸው አባ ንዋይ ሥላሴ አካሉ በዛሬው ዕለት የይቅርታ ደብዳቤ አስገቡ።

ጥር 14 በሕገ ወጥ መንገድ በመሾማቸው በቅዱስ ሲኖዶስ ከተወገዙት መካከል አንደኛው ዛሬ የካቲት 5/2015 ዓ.ም የይቅርታ ደብዳቤ ለማስገባት ጠቅላይ ቤተ ክህነት እንደሚገኙ ሰምተናል።

@Bisrat_Midea
@Keraniyomedhanialemgroup