Get Mystery Box with random crypto!

Arbaminch Biruk dish ቁጥር 1

የቴሌግራም ቻናል አርማ birukdishcccam1 — Arbaminch Biruk dish ቁጥር 1 A
የቴሌግራም ቻናል አርማ birukdishcccam1 — Arbaminch Biruk dish ቁጥር 1
የሰርጥ አድራሻ: @birukdishcccam1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 412
የሰርጥ መግለጫ

ቻናሉን Join ስላረጉ እናመሰግናለን!!
በየጊዜው አዳዲስና የተለያዩ አሪፍ አሪፍ
የSatellite Dish info 📡📰
#Software 📥
#Biss Key 🔐
#Frequency 📶
#New Channel Update,ETC
በዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ!!
ማወቅ መልካም ነው፡ ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው!!!
ሀሳብ እና አስተያየት ካለ 0955452390 📡📡📡🔧🔧🔧

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-07 10:57:05 ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ እለተ እሁድ በ Amos 4°W Yes Package
Sport ቻናሎች የሚተላለፉ ጨዋታዎች
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SPORT 2 HD
Premier League
10:00 ላይ
Leicester Brentford
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SPORT 1
Premier League
10:00 ላይ
Man_United Brighton
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SPORT 4 HD
Bundesliga
10:30 ላይ
Stuttgart RB Leipzig
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Sport 1
Premier League
12:30 ላይ
West Ham Man_City
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SPORT 4 HD
Bundesliga
12:30 ላይ
FC Koln Schalke
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SPORT 3 HD
Coppa Italia
12:45 ላይ
Venezia Ascoli
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SPORT 4 HD
Club Friendly
2:45 ላይ
Juventus Atletico Madrid
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Sport 1
Club Friendly
3:00 ላይ
Barcelona Pumas
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Sport 3 HD
Coppa Italia
4:00 ላይ
Salernitana Parma

Powerful cccam Server
@wizbiruklast
94 viewsBiruk, 07:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 07:19:36 ​ዛሬ ቅዳሜ በ #AMOS
#PTV SPORT# #IRB VARZESH የሚተላለፉ የሊግ ጨዋታዎች እቤቶ ባለው HD Receiver በቤቶ ከቤተሰቦ ጋር ሆነው አማርጠው ይከታተሉ!

------ ENGLISH EPL-------

ቀን 8:30
#LIVERPOOL #FULHAM
$SPORT 1SD
PTV SPORT 50/50
IRB VARZESH


ቀን 11:00
#NOTTINGHAM #NEWCASTLE
$SPORT 1SD
PTV SPORT 50/50
IRB VARZESH

ቀን 11:00
#SOUTHAMPTON #TOTTENHAM
$SPORT 2HD


ማታ 1:30
#CHELSEA #EVERTON
$SPORT 1SD


========= ቡንደስሊጋ ========

ቀን 10:30
#HOFFENHEIM #MONCHEGLADBACH
$SPORT 3HD


ማታ 1:30
#LEVERKUSEN #DORTMUND
$SPORT 4HD

AMOS መክፈቻ የሚሆኑ Power full cccam በጥራት ያገኛሉ
0955452390
@wizbiruklast
115 viewsBiruk, 04:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 09:26:19 2022/2023 ተወዳጅ የእንግሊዝ ኘሪሜሊግ እለተ አርብ ጀማሮውን ሳደርግ ይህንን የመከፈቻ ጫወታ ጨምሮ የእንግሊዝ ኘሪሜሊግ ያስተላልፍሉ ተብለው የሚጠብቁ Free እና Pay እንዲሁም Iptv አማሮጮች

FREE
Syria SPORT SD
ይሄ የSyria ሀገር የሆነ የSport channel ሲሆን በዝህ አመት የማስተላለፍ ፍቃድ አግኝታል ተብላል

PTV SPORT HD
ይሄን ቻናል አብዛኛው ሰው ያውቀዋል ታዲያ ይሄም ሀገረ Pakistan የሆነ የSport ቻናል ያሰራጫል ተብሎ ይጠበቃል

PAY
YES PACKAGE
ይሄንን ቻናል ያው የማያወቀው ያለ አይመስለኝም ታዲያ ይሄ የ Israel Package በውስጡ ብዙ ቻናሎች አሉት
ይሄው ቻናል 100000 ያስተላልፍል
ክፍያ ያልኩት ያው አነሰም በዛም የተወሰነ የdata እና የServer ክፍያ ይጠይቃል

TSTV PACKAGE
ZIGGO SPORT SELECT
ZIGGO SPORT FOOTBALL
ሁሉንም ሊግ ያሳያል
ይሄ የTstv package እጅግ ተወዳጅነትን ያተረፍ የDstv ቻናሎቹን በውስጡ ይዛል::አሁን ለይ በFOREVER ዲኮደር ብቻ እየሰራ ይገኛል::ከAmos የሚለየው በServer ቢከፍተም የVideo output HEVC265 መሆኑ ነው


Xo sport 1
Xo sport 2
ይሄ ቻናል በTstv satellite ባለበት የሚገባ ሲሆን በዝህ አመትም አዲስ ቻናል ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል::
ይሄ ቻናል በስፍው ጫወታ ሲጅምር እናየዋለን:: የማሰራጨው ከBein Sport እየወሰደ ነው::ቻናሉ በ90 የመግባት እድል ትንሽ ነው::አብዛኛው ጊዜ በራሱ Tp አይገባም::Blind Scan ሲደርግ ነው የሚገባው

IPTV እጅግ ተመራጭ የሆኑ ብዙIptv አሉ
2MB WIFI
Apollo 4.5 አንዳዴ Resoution እየቀያየራችሁ እዩ
3MB WIFI
MY HD....E-VISION.....APOLLO...Xtream
4MB
All lptv channel

ለእናንተ ምርጥ ምርጡን

እጄ ለይ KING STAR 99 PRIME
HEVC 265
MY HD 1አመት የተሞላ
Forever የ1አመት ያለው
መግዛት የሚፈልግ
0955452390
@wizbiruklast
ከተስማማን ያሉበት እንልካለን
t.me/birukdishcccam1
160 viewsBiruk, 06:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 06:54:16 ተጠባቂ ጨዋታዎች
MAN CITY LIVERPOOL
LIVE ON SPORT 1
LIVE ON FOOTBALL HD

MAN UNITED A.MADRlD
LIVE ON SPORT 2HD
LIVE ON MU TV

ሁሉንም ጨዋታዎች በነፃ በነባሮቹ እና በአዲሶቹ ሪሲቨሮች መመልከት ትችላላቸው

Gshare plus እና E Vision IPTV ማስሞላት ስትፈልጉ ይደውሉ።
------------------------------------------------------------
Biruk ዲሽ
----------------------------------------------------
Contact @wizbiruklast
𝐉𝐨𝐢𝐧 @Birukdishcccam1
𝐂𝐚𝐥𝐥 +251955452390 || +251922525755
146 viewsBiruk, 03:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 21:29:56 NEW CHANNEL ON ETHIOSAT

Benishangul Gumuz TV
freq፡ 11105 H 45000
169 viewsBiruk, 18:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-27 22:03:50 የአሞስ ቻናል ሰርቨሮች መሸጫ ዋጋ

Gshare
የ6ወር 300 የአመት 600
Super Bolt IPTV የአመት 650
Funcam የአመት 700, Apollo4 750
Forever እና Apollo5 1400
E-Vision 600

Cccam
2 ወር 300ብር
3 ወር 400ብር
6ወር 500ብር
1 አመት 900ብር
1000273211563
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Biruk Tayisamo

አሰገብታችሁ screenshot ወይም የደረሰኙን photo @wizbiruklast ላኩልኝ
245 viewsBiruk, edited  19:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 08:08:01 #ETHIOPIA

በለተሰንበት የተጀመረው የወርቅ ጉዞ ዛሬም ይቀጥላል፣ ቀን 10 :15 ላይ የወንዶች ማራቶን የሚደረግ ሲሆን፣ ሌሊሳ ደሲሳ ሞስነት ገረመው፣ ሰይፉ ቱራ ታምራት ቶላ ኢትዮጵያን ይወክላሉ።

ምሽት 5:00 ሰዓት የወንዶች ፍፃሜ 10,000 ሜትር

ንጋት 11:00 ሰዓት የወንዶች ግማሽ ፍፃሜ 1,500 ሜትር

መልካም እድል ለሀገራችን!

SHARE | @Birukdishcccam1
293 viewsBiruk, 05:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 07:26:11
272 viewsBiruk, 04:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 07:24:03 #ሰበርዜና #BreakingNews

ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኳስ አፍቃርያን (Free የኳስ ጣብያ አፍቃሪያን )።
ለዛሬ ሁለት Unofficial የሆኑ መጪውን ዓመት የውጪ ሀገራትን ኳስ ለማሳየት ያቀዱ ሁለት ቻናሎችን እናስተዋውቅዎ። እነዚህን ቻናሎችን እውነት ለማረግ ላለፉት 3 ወራት በጣም ሞክረናል እና አሁን በመሳካቱ ደስ ብሎኛል።

- የቻናሎቹ ስም XR HD 1 እና XR HD 2 ነው።

- ማስጠንቀቂያ ለእነዚህ ሁለት ቻናሎች የሚሆን Server መሸጥም አልጀመርንም። በተጨማሪ ስለእነዚህ ቻናሎች የማውቀውን በሙሉ ከታች ስለፃፍኩ ካለብኝ የስራ ጫና አንፃር በስልክ ጥያቄ ባለመጠየቅ ትተባበሩኝ ዘንድ በአክብሮት ጠይቃለው።

እነዚህ 2 ቻናሎችን ለመስራት በቅድሚያ የሚገቡት ከYahsat ትንሽ ከፍ ብቻ በማድረግ በ 51.5°E ላይ ሲሆን ከ110CM ዲሽ ጀምሮ በደንብ የሚሰራ ሲሆን ወይንም ከ90Cm ጀምሮ ከስንት አንድ ቦታ ላይ ይገባሉ። ጣቢያውን ለመስራት በቅድሚያ Hope Tv 11010/H/28870 እንደ Strong Tp መጠቀም ይችላሉ። ከዚህ በኋላ የጣብያዎቹ TP 11074/H/02500 ሲሆን ብዙ ጊዜ Search ሲደረግ ስለማይገባ Blindscan በማድረግ መጠቀም ይችላሉ።

ቻናሉ በምንድን ነው ሚከፍተው በምንስ ሪሲቨር ነው ሚሰራው?

እስካሁን እኔ የሞከረኩት እና የተማመንኩበት ሪሲቨር VAR A26 PLUS S3 ሲሆን በቀጣይ የተለያዩ የሪሲቨር አምራቾች ጋር በመሆን እነዚህ ቻናሎች ከታች ባሉት ሪሲቨሮች ላይ እንዲሰሩ ለማረግ እየሞከርን ነው።
•VAR A21V
•LEG N24 Pro,LEG N24 IRON PRO,LEG N24+ Plus
•Vanstar V8 Pro
•Kingstar 7700 Plus & Kingstar 9700 Plus
•Galaxy GLA 555

የVAR A26 PLUS ሪሲቨር ቻናሉን እንዲከፍትልን ለማድረግ በቅድሚያ ከዚህ Post በላይ የለቀቀኩትን አዲስ Software ሪሲቨራችሁ ላይ በመጫን Menu-Multimedia ከዛ 1506 በመንካት XSPORT የሚለው አዲሱ IKS ላይ በመግባት እኔ እንለቀቀኩት የራሳችሁን Code በመግዛት እና ለ1ዓመት ወይም ለ6 ወር Active በማድረግ መጠቅም ይችላሉ።

-Wifi ማገናኘት የሚፈልገው እንደ በፊቱ BeoutQ Sport Active ለማድረግ ብቻ ሲሆን ከዛ ውጪ Networkም ባይኖረወ ሆነ Wifi antenna ባይሰካ መጠቀም ይችላሉ።


ስለ ቻናሎቹ የግል አስተያየት።
የነፃ ቻናልን ነገር ታውቁታላችሁ እኔ ማንም ያለአግባብ ገንዘብ እንዲያወጣም ሆነ እንዲህ አይነት ነገር ላይ Invest እንዲያረግ አልሞክርም። 1 ዓመት ይስሩ ፣ 3 ቀን ይስሩ ፣ አመት ይስሩ ሚታወቅ ነገር የለም እስካለ ድረስ Enjoy ማድረግ ነው።
- ሁለቱም ቻናሎች ከBeinsport ላይ እየወሰዱ ብቻ ሲሆን የሚያሳዩት።
XRHD1 ትንሽ ፈዘዝ ያለ ምስል ጥራት ያለው ሲሆን XRHD2 ደግሞ በጣም ጥሩ ምስል ጥራት አለው ነገር ግን በየተወሰነ ሰከንድ የመቆራረጥ ነገር አይቼበታለው።

የEnglish Premier league,Champions League,Laliga,Europa League ብሎም የዓለም ዋንጫን እንደሚያስተላለፉ የቻናሎ አሰራጭ ግለሰቦች ቃል ገብተውልኛል።

ከዚህ በተጨማሪ በቻናሉ ዙሪያ አዲስ ነገር ሲኖር በዚህ ገፅ ላይ የምንለጥፍ ይሆናል። አብራችሁን ሁኑ። ለሙከራ የሚሆን Server ቁጥር በቅርብ ቀን ውስን ለሆኑ 50 ሰዎች ያህል የምንሰጥ ይሆናል፣ እዚው ቻናል ላይ Post ስለማደረግ ስለቻናሉም ሆነ ስለ Test code Inbox ላይም ሆነ በስልክ እንዳትጠይቁን በትህትና እንጠይቃለን።

ለእናነተ ሁል ጊዜም የተሻለ ነገር ለማድረስ ከልባችን እየሞከርን እነገኛለን። እናንተም ይህንን ስራችንን በተቻላችሁ አቅም ለብዙ ሰዎች Share በማድረግ አስተያየታችሁንም በመለገስ አብሮነታችሁን ታሳዩን ዘንድ እንጠይቃለን።


@birukdishcccam1 | Your first Choice
233 viewsBiruk, edited  04:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 18:46:31 ምን ሰርቨር RECEIVER EXPIRED አድርጓል ?

CccamLive Server
Dongle iks
Forever server
Funcam
Gshare plus
Super Gshare plus
Superbolt iks
Orange pro
Apollo Iptv
Xtream IPTV
E-Vision Iptv
My hd IPTV

ሁሉንም ሰርቨር ከእኛ ዘንድ ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ በባንክ ብር ልካችሁ ወይም በሞባይል ባንኪንግ ልካችሁ በተሻለ ዎጋ ማስሞላት ትችላላችሁ:: በፍጥነት እንሞላለን በ 3 ደቂቃ ውስጥ ያልቃል ይፃፉልን::

Biruk የዲሽ መረጃ
@wizbiruklast
#Call +251955452390
175 viewsBiruk, 15:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ