Get Mystery Box with random crypto!

ቅዠታም አዳሩን ጨፍጋጋ ውሎዉን ዝብርቅርቅ ተስፋውን ደረቅ ትዝታውን... በይሉኝታ ከፈን እየጠቀለለ | ቢኒ የመጻሕፍት ግብዣ

ቅዠታም አዳሩን
ጨፍጋጋ ውሎዉን
ዝብርቅርቅ ተስፋውን
ደረቅ ትዝታውን...
በይሉኝታ ከፈን እየጠቀለለ
ከጥርሱ ሲጥለው
ተቀባይ ይሻማል ሳቅ እየመሰለው።

#መራራቅ
#በረከት በላይነህ
#የመንፈስ ከፍታ

https://t.me/binibook