Get Mystery Box with random crypto!

𝔹𝕀ℕ𝕀 𝕋𝔼ℂℍ ️

የቴሌግራም ቻናል አርማ bini_tip — 𝔹𝕀ℕ𝕀 𝕋𝔼ℂℍ ️
የሰርጥ አድራሻ: @bini_tip
ምድቦች: መተግበሪያዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 31.16K
የሰርጥ መግለጫ

Tech tips and tricks

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-05-12 13:29:52 ሰላም
  ከዚ በታች ባሉት አመታት የተከፈተ group ካላችሁ በ ተመጣጣኝ ዋጋ እንገዛለን ቶሎ ያናግሩኝ


2020 300ብር
2021 250ብር
2022 200ብር
2019 250 ብር

ለመሸጥ @Hena021

ማሳሰቢያ

የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ሆነ ''1000'' ሆነ '10,000'' ዋጋው እኩል ነው እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ


በ ብዛት ላላቸው ትንሽ ዋጋ ጭማሪ አለው
8.2K views10:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-10 08:53:01
የኮምፒዩተራችሁን Screensaver በዚህ በሚያምር መልኩ የምታስቀምጡበት መንገድ
Free to use
Available for Windows and Mac
Simple to setup
Download Link: Download
9.4K viewsedited  05:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-08 19:47:07
Best AI websites you should try right now
Available for android, iPhone and window
Free to use
Writes anything
Attach a doc & ask about the doc.
Download Link
For Windows
For Android
For mac OS
For iPhone
11.6K viewsedited  16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-01 06:58:41
ስልክ ስትገዙ መጫን ያለባችሁ አንድ አፕሊኬሽን

Check system overview
Test everything on your phone
Have more than 5M+ download
Premium Version : Full Android App
Limited version: Android
13.5K viewsedited  03:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-16 11:44:47
ይኸው ሌላ መንገድ መቷል
Notcoin ያመለጣችሁ ሰዎች አሪፍ ተመሳሳይ ገንዘብ ምሰሩበትን ምርጥ የ ቴሌግራም Bot ነው ።
በጣም ጥቂት ቀን ነው የቀረው

Start Now
14.4K viewsedited  08:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-08 19:39:12 ታላቅናሽ ለዓመት በዓል
Big discount for the holiday

telegram premium discount - ቴሌግራማችሁን ፕሪሚየም ለማስደረግ የምትፈልጉ ታላቅ ቅናሽ
3 ወር : 2000 ብር ... 1500 ብር
6 ወር : 2800 ብር ... 2100 ብር
1 አመት : 3500 ብር ...3300 ብር

ይህ ቅናሽ ለአመት በአል ብቻ የሚቆይ ስለሆነ ይፍጠኑ።
መልካም አመት በኣል

መግዛት የምትፈልጉ በዚህ ያግኙን : @Et_buss
13.6K views16:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-01 20:47:15
Telegram ክፍያ ሊጀምር ነው።

ቴሌግራም ቻናሎች ላይ ማስታወቂያዎችን ማስተላለፍ ሊጀምር ነው።
ከነዚህ ማስታወቂያዎች የሚገኘው ገቢም ለቻናል ባለቤቶች ግማሽ የሚያካፍል ይሆናል።
ለማስታወቂያው ብቁ የሚሆኑ public ቻናሎች ሲሆኑ ቢያንስ 1000 ሰብስክራይበሮች ሊኖራቸው ይገባል።
ክፍያው የሚፈፀመው በTON coin ሲሆን ያለምንም ክፍያ ወደ ton ዋሌታቸው መላክና ማውጣት እንደሚችሉ ተገልጿል።

የቻናሉን monetization states የቻናሉ owner channel settings > Statistics > minitization ውስጥ ገብቶ ማየት ይቻላል።

ለመመዝገብና የሰራነውን ገንዘብ ለማየት
1. fragment.com ላይ መግባት
2. Connect Telegram የሚለውን በመምረጥ telegram አካውንታችንን connect ማድረግ
3. Telegram Ads የሚል አዲስ የተጨመረ ምርጫ አለ እሱን በመንካት ማስታወቂያ ማስነገር ወይም በቻናላችን የሰራነውን ማውጣት እንችላለን።

የማስታወቂያው አይነት ከሌሎች ሶሻል ሚዲያዎች ለየት ያለ ሊሆን እንደሚችል ተገልጿል።
ይህም
በuser data ላይ መሰረት አያደርግም።
ቪዲዮና ረዘም ያለ ፅሁፍ አይኖረውም።
ፕሪምየም ቴሌግራም ያለው ሰው እነዚህን ማስታወቂያዎች አያይም።

ማስታወቂያ የሚተላለፍባቸው ቻናሎች እንደሌሎች ሶሻል ሚዲያዎች የተለመደውን የኮፒራይት ህግን ማሟላት ይኖርባቸዋል።

ቻናሉ ላይ የሚተላለፈው original content መሆን አለበት።
ከሌሎች ቻናሎች ወይም ሲሻል ሚዲያዎች ቀጥታ የተገለበጡ ኮንቴንቶች monetize አይሆኑም።
ወሲብ ነክ ይዘት ያላቸው፣ የተሳሳተ መረጃና የጥላቻ ንግግር የሚያስተላልፉ ቻናሎችም ለማስታወቂያ ብቁ አይሆኑም።
15.9K views17:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-30 16:35:12 telegram premium discount - ቴሌግራማችሁን ፕሪሚየም ለማስደረግ የምትፈልጉ ታላቅ ቅናሽ
3 ወር : 2000 ብር
6 ወር : 2800 ብር
1 አመት : 3500 ብር
መግዛት የምትፈልጉ በዚህ ያግኙን : @Et_buss
14.1K viewsedited  13:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-29 14:16:12
ሰላም ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ 
ብዙዎችሁ  ስለ ( NotCoin )
አልሰማችሁም  ወይም ሰምታችሁ
ችላ ብላችኋል .....

Notcoin 4 ቀን ቀርቶታል

https://t.me/notcoin_bot?start=rp_33149993
13.1K viewsedited  11:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-24 07:38:15
Telegram account updated to premium
happy customer - ደስተኛ ደምበኛ
ዋጋ እና ሙሉ መረጃ : https://t.me/bini_tip/76
13.7K views04:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ