የተመረጥነው በፀጋ ነው። ኤፌ 1:4-5 የተጠራነው በፀጋ ነው። 2ጢሞ 1:9- የዳነው በፀጋ ነው 2ጢሞ። 1:9- ,ቲቶ 2:11 የምንኖረው በፀጋ ነው። ቲቶ 2:12-13 የምናገለግለው በፀጋ ነው። 1ቆሮ 15:10 የሆነውን ሁሉ የሆነው እና ከዚህም በኃላ የምንሆነውን ሁሉ የምንሆነው በእግዚአብሔር ፀጋ ነው። ቲቶ 2:11-13, 1ቆሮ 15:10 አሰታየት @Meco_21 ነኝ 344 viewsTamir Gosaye (Meco), 10:15