Get Mystery Box with random crypto!

መፅሀፍ ቅዱስ

የቴሌግራም ቻናል አርማ bible_only — መፅሀፍ ቅዱስ
የቴሌግራም ቻናል አርማ bible_only — መፅሀፍ ቅዱስ
የሰርጥ አድራሻ: @bible_only
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 935
የሰርጥ መግለጫ

17 እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።
ወደ ሮሜ ሰዎች 10 :17
" ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።"
(1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:7)
@Bible_only
https://t.me/Bible_only

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-27 08:24:27 (አማርኛ 1954)(ወደ ሮሜ ሰዎች 10 )
------------
9፤ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤

10፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።

11፤ መጽሐፍ፦ በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።



(KJV+Strong's)(ወደ ሮሜ ሰዎች 10 )
------------
9 That if thou shalt confess with thy mouth the Lord Jesus, and shalt believe in thine heart that God hath raised him from the dead, thou shalt be saved.

10 For with the heart man believeth unto righteousness; and with the mouth confession is made unto salvation.

11 For the scripture saith, Whosoever believeth on him shall not be ashamed.
160 views05:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 14:12:58 ሉቃስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁸ ዘካርያስም መልአኩን፦ እኔ ሽማግሌ ነኝ ምስቴም በዕድሜዋ አርጅታለችና ይህን በምን አውቃለሁ? አለው።
¹⁹ መልአኩም መልሶ፦ እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ፥ እንድናገርህም ይህችንም የምሥራች እንድሰብክልህ ተልኬ ነበር፤
Luke 1 (KJV)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁸ And Zacharias said unto the angel, Whereby shall I know this? for I am an old man, and my wife well stricken in years.
¹⁹ And the angel answering said unto him, I am Gabriel, that stand in the presence of God; and am sent to speak unto thee, and to shew thee these glad tidings.

https://t.me/Bible_Only
154 views11:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 08:26:58 (አማርኛ 1954)"፤ ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል።"
(የዮሐንስ ወንጌል 20: 31)

(KJV+Strong's)" But these are written, that ye might believe that Jesus is the Christ, the Son of God; and that believing ye might have life through his name."
(የዮሐንስ ወንጌል 20: 31)
152 views05:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-25 08:26:18 (አማርኛ 1954)"፤ መንገድህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ፥ በእርሱም ታመን፥ እርሱም ያደርግልሃል።"
(መዝሙረ ዳዊት 37: 5)

(KJV+Strong's)" Commit thy way unto the LORD; trust also in him; and he shall bring it to pass."
(መዝሙረ ዳዊት 37: 5)
161 views05:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-22 08:37:00 (አማርኛ 1954)"፤ ነፍሳችን እግዚአብሔርን ተስፋ ታደርገዋለች፥ ረዳታችንና መጠጊያችን እርሱ ነውና።"
(መዝሙረ ዳዊት 33: 20)

(KJV+Strong's)" Our soul waiteth for the LORD: he is our help and our shield."
(መዝሙረ ዳዊት 33: 20)
202 views05:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 10:12:35 (አማርኛ 1954)(መዝሙረ ዳዊት 32 )
------------
1፤ መተላለፉ የቀረችለት ኃጢአቱም የተከደነችለት ምስጉን ነው።

2፤ እግዚአብሔር በደልን የማይቈጥርበት በመንፈሱም ሽንገላ የሌለበት ሰው ምስጉን ነው።



(KJV+Strong's)(መዝሙረ ዳዊት 32 )
------------
1 (A Psalm of David, Maschil.) Blessed is he whose transgression is forgiven, whose sin is covered.

2 Blessed is the man unto whom the LORD imputeth not iniquity, and in whose spirit there is no guile.
213 views07:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 07:44:39 (አዲሱ መ.ት)“ነፍሳችን እግዚአብሔርን ተስፋ ታደርጋለች፤ እርሱ ረዳታችንና መጠጊያችን ነው።”
— መዝሙር 33፥20 (አዲሱ መ.ት)

(KJV)“Our soul waiteth for the LORD: he is our help and our shield.”
— Psalms 33፥20 (KJV)
230 views04:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 07:35:27 “ወላጆች እንደ ሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም፤ ወደ እናንተ እመጣለሁ።”
— ዮሐንስ 14፥18
“I will not leave you comfortless: I will come to you.”
— John 14፥18
208 views04:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 07:56:18 (አማርኛ 1954)"፤ በእግዚአብሔር የምታምኑ ሁላችሁ፥ በርቱ ልባችሁም ይጥና።"
(መዝሙረ ዳዊት 31: 24)

(KJV+Strong's)" Be of good courage, and he shall strengthen your heart, all ye that hope in the LORD."
(መዝሙረ ዳዊት 31: 24)
221 views04:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 15:05:07 (መዝሙረ ዳዊት 23 )
------------
1፤ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።

2፤ በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል።
220 views12:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ