Get Mystery Box with random crypto!

“አሁንም ተጠንቀቂ፤ የወይን ጠጅን የሚያሰክርም ነገር አትጠጪ፥ ርኩስም ነገር አትብዪ።” — መሳ | መፅሀፍ ቅዱስ

“አሁንም ተጠንቀቂ፤ የወይን ጠጅን የሚያሰክርም ነገር አትጠጪ፥ ርኩስም ነገር አትብዪ።”
— መሳፍንት 13፥4
“Now therefore beware, I pray thee, and drink not wine nor strong drink, and eat not any unclean thing:”
— Judges 13፥4


“እንዳትሞቱ ወደ መገናኛው ድንኳን ስትገቡ አንተና ልጆችህ የወይን ጠጅና የሚያሰክርን ነገር ሁሉ አትጠጡ፤ ይህም ለልጅ ልጃችሁ የዘላለም ሥርዓት ይሆናል፤”
— ዘሌዋውያን 10፥9
“Do not drink wine nor strong drink, thou, nor thy sons with thee, when ye go into the tabernacle of the congregation, lest ye die: it shall be a statute for ever throughout your generations:”
— Leviticus 10፥9