Get Mystery Box with random crypto!

አስባ ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን ቤተክርስቲያኗ እምትገኘው በደቡብ ጎንደር ፎገራ ወረዳ ወጅ አ | ቤተ ውዳሴ

አስባ ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን

ቤተክርስቲያኗ እምትገኘው በደቡብ ጎንደር ፎገራ ወረዳ ወጅ አውራንባ እና አለምበር መሀል መስመሩ አካባቢ እምትገኝ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን ናት የተመሠረተችው በ2000 ዓ/ም ቢኾንም ግን እስካሁን ዋናው ቤተክርስቲያን በሚሰበሰበው ገንዘብ ቢሠራም ገና ቆርቆሮ መቀየር ይፈልጋል ግን ቅድሚያ ከዚህ በላይ እምታዩት ቅዱስ ሥጋው ክቡር ደሙ እሚዘጋጅበት ቤተልሔሙ ነውና እባካችሁ በኢትዮጵያ 150 ብር ብናወጣ ይሠራታልና እንተባበር አሁን ደግሞ እንደምታውቁት ክረምት ነው እናም መርዳት እምትፈልጉ ከታች የራሷ የቤተክርስቲያኗ አካውንት አለላችሁ

:1000322843977 አካውንት
አስባ ኪዳነ ምሕረት ቤተክርስቲያን