አልፍ ሞዴሊንግ አካዳሚ ከኦሮሚያ አርት ኢኒስቲቲውት ጋር በጋራ በመሆን ለአምስት ቀናት የነፃ የሞዴሊንግ እና የትወና( acting)መሰረታዊ ስልጠናዎችን አዘጋጅተውላችኅል!!! ስለሆነም እርስዎም ይህንን አጋጣሚ በመጠቀም ከሐምሌ 25 (ሰኞ) ከቀኑ 9:00 ጀምሮ እንድትወስዱ ስናበስራችሁ ከታላቅ ደስታ ጋር ነው!!! አድራሻ:- ኦልያድ ሲኒማ አዳማ ለበለጠ መረጃ +2519 24013823 +2519 21481728 171 views# No one 7, 08:22