Get Mystery Box with random crypto!

ዘ-ኢትዮ ኤቨንት እና ፕሮዳክሽን ከአልፋ ሞዴሊንግ አካዳሚ ጋር በጋራ በመሆን ለሶስት ቀናት የነፃ | Alpha Modeling Academy

ዘ-ኢትዮ ኤቨንት እና ፕሮዳክሽን ከአልፋ ሞዴሊንግ አካዳሚ ጋር በጋራ በመሆን ለሶስት ቀናት የነፃ የሞዴሊንግ መሰረታዊ ስልጠናዎችን አዘጋጅተውላችኅል!!!

ስለሆነም እርስዎም ይህንን አጋጣሚ በመጠቀም ከሐምሌ11 እስከ ሐምሌ17 ድረስ እየደወሉ በመመዝገብ ስልጠናውን ከሃምሌ 18 ጀምሮ እንድትወስዱ ስናበስራችሁ ከታላቅ ደስታ ጋር ነው!!!

አድራሻ:- 4 ኪሎ

ስልክ:- +2519 24 013823
+2519 11 316700