አልፋ ሞዴሊንግ አካዳሚ ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን አልፋ ሞዴሊንግ አካዳሚ ላለፉት ወራት በሞዴሊንግ ሲያሰለጥናቸው የቆየውን ተማሪዎች በደማቅ ሁኔታ በ ቢሾፍቱ ከተማ እጅግ ውብ በሆነው ፒራሚድ ሪዞርት የሀገራችን እውቅ ሞዴሎች ፣ አርቲስቶች ፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና የሚዲያ ባለሙያዎች በተገኙበት ለማስመረቅ ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቋል ። በዚህም ትልቅ ፕሮግራም ላይ እንዲገኙ እና የደስታችን ተከካፋይ እንዲሆኑ በማክበር ጠርተንዎታል። ትኬቱን በአልፋ ሞዴሊንግ አካዳሚ ቢሮ እና እንዲሁም ከዚህ በታች ባሉት ስልክ በመደወል ማግኘት ይችላሉ። +251961948738 +251936038070 https://t.me/bestpicturessss https://t.me/bestpicturessss ትኬቱን ቀድመው ለሚገዙ 150 ብር የእለቱ ቀን በር ላይ ለሚገዙ 300 ብር አልፋ ሞዴሊንግ አካዳሚ አምባሳደሮች የሚፈሩበት 815 viewsLej Yonas, edited 18:59