Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ለአርት አፍቃርያን በሙሉ አንዱ አርትና ፕሮሞሽን የ12ኛ ዙር ምዝገባ መጀመራችንን እየገለጽን | Alpha Modeling Academy

ሰላም ለአርት አፍቃርያን በሙሉ አንዱ አርትና ፕሮሞሽን የ12ኛ ዙር ምዝገባ መጀመራችንን እየገለጽን..ፍላጎትና ፍቅሩ ያላችሁ የቢሾፍቱና አካባቢዋ ነዋሪዎች በተለያዩ የትወና ዘርፎች
፨በፊልም
፨ በቴያትር
፨በሬዲዮ ተውኔት
፨በቴሌቪዥን ተውነት
፨ በተግባር ላይ ያተኮረ ስልጠናና ምቹ የስልጠና ቦታ በሞያው ልምድና ብቃት ባላቸው መምህራን ዛሬም አስልጥነን አዋቂ ልናረግዎት ዝግጅታችንን አጠናቀን ምዝገባ ላይ ነን

፨እኛ ታዋቂ ልናረግዎት ሳይሆን አዎቂ ልናረግዎት ተዘጋጅተናል !!
+251912119043
+251910661902
@anduartpro