Get Mystery Box with random crypto!

እድገቴ ወዴት ነው? አህያ አህያ ከመባሉ በፊት ውርንጭላ ነበር። ያ ውርንጭላም ላይ እየሱስ ደስ | 🦋 Emati&Emati🦋

እድገቴ ወዴት ነው?

አህያ አህያ ከመባሉ በፊት ውርንጭላ ነበር።
ያ ውርንጭላም ላይ እየሱስ ደስ ብሎት ተቀምጦ ነበር (ያኔ በዚህ ዕለት(በሆሳዕና))።
ያም ውርንጭላ አድጎ አህያ ለመባል በቃ።
በመለኮት ፈንታ ግዑዝ ተሸከመ።
*ፅድቁ ቀርጦበት በወጉ በኮነነው* ስሙ ከራሱ አልፎ የሌሎች መሰደቢያ ሆነ።




@nnn_7d