Get Mystery Box with random crypto!

አስደናቂ የህይወት ምስከርነት በ መ/ር ጽጌ ስጦታው አርብ ምሽት 3፡00 ሰዓት በመጽናናት ልጅ የቴ | የመጽናናት ልጅ The Son of Consolation

አስደናቂ የህይወት ምስከርነት
በ መ/ር ጽጌ ስጦታው
አርብ ምሽት 3፡00 ሰዓት በመጽናናት ልጅ የቴሌግራም ቻናል
ኢየሱስ በለጠብኝ
ክፍል 2
በ መ/ር ጽጌ ስጦታው የተጻፉ መጻሕፍት
፩ ይነጋል
፪ ባሕታዊ ሰይጣን በደብረ ሊባኖስ ገዳም
፫ ወጋገን
፬ ታቦትና ታቦት
፭ መዝገበ ሃይማኖት
፮ መጽሐፈ ሰዓታት በመቅደሱ ሚዛን
በ መ/ር ጽጌ ስጦታው የሚታተሙ የተጠናቀቁ
፩ ፍርዱን ለእናንተ ለሙስሊሞች
፪ ነገረ ማርያምና ነገረ ቅዱሳን መላእክት
፫ ቅዱሳን ሰይጣናትና ቅዱሳን ዘንዶዎች
፬ ገድላትና መጽሐፍ ቅዱስ ይነቃቀፋሉ ? ወይስ ይተቃቀፋሉ ?
፭ የኔታ ሰው በሰው እንደ ልበ-ወለድ
አርብ ምሽት 3፡00 ሰዓት በመጽናናት ልጅ የቴሌግራም ቻናል ይጠብቁን
https://t.me/bernabas298page ሊንኩን በመጫን ቻናሉን ይቀላቀሉ። እንዲሁም ተደራሽ እንዲሆን ለሌሎች ሼር አድርጉ።

ዘመናችሁ ይባረክ
የመጽናናት ልጅ
መጽናናት ይሆናል
Stay Connected on የመጽናናት ልጅ Yemetsinanat Lij Telegram Channel