Get Mystery Box with random crypto!

ሶስት አይነት ሰዎችን አክብር የእውቀት ባለቤቶችን ቤተሰብህን አዛዉንቶችን ሶስት ነገሮች ይኑሩህ | ብርቅርቅታ💕

ሶስት አይነት ሰዎችን አክብር

የእውቀት ባለቤቶችን
ቤተሰብህን
አዛዉንቶችን

ሶስት ነገሮች ይኑሩህ

ታማኝነት
እምነት
መልካም ስራ

ራስህን ከሶስት ነገሮች አርቅ

ሰዎችን ከመናቅ
ከማጭበርበር
ራስን የበላይ ከማድረግ

ሶስት ነገሮችን ተቆጣጠር

ምላስህን
ቁጣህን
ስሜትህን

ከሶስት ነገሮች ራስህን ጠብቅ

ከመጥፎ ስራ
ሰዎችን ከማማት
ከምቀኝነት

ሶስት ነገሮችን ፈልግ

እዉቀትን
ጥሩ ስነምግባርን
ታዛዥነትን

ሶስት ነገሮችን ንጹህ አድርግ

ሰዉነትህን
ልብስህን
ንግግርህን

ሶስት ነገሮችን አስታዉስ

ሞትን
ሰዎች የዋሉልህን ዉለታ
ሰዎች የሰጡህን ምክር

ሶስት ነገሮችን አትርሳ

ቃልህን
እምነትህን
ስራህን

ሶስት ነገሮችን ተቆጠብ

ከጓደኛህ ብድር
ከውሸት
ከአሉባልታ

══════════════════════════
•════••• •••════•
Don't Forget .

Share Share