የ25 ብር ካርድ የሚያሸልም ሁለተኛው ጥያቄ “ስለ ክርስቶስም ወንጌል ወደ ጢሮአዳ በመጣሁ ጊዜ፥ ለጌታ ሥራ በር ምንም ቢከፈትልኝ፥ ቲቶን ወንድሜን ስላላገኘሁት መንፈሴ ዕረፍት አልነበረውም፥” ጥያቄ ይህ ጥቅስ በየትኛው መፅሐፍ በስንተኛው ምዕራፍ በስንተኛው ቁጥር ይገኛል መልሶቻችሁን በ @teme_arega አድርሱኝ ተሸላሚ የሚሆነው ቀድሞ የመለሰ 1 ሰው ነው መልሶቻችሁን በተቻላችሁ መጠን ግልፅ ለማድረግ ሞክሩ መልካም ዕድል 887 viewsT€Me$g£n A €G@, 18:20