Get Mystery Box with random crypto!

በእንተ ስሟ ለማርያም

የቴሌግራም ቻናል አርማ bentemaryam — በእንተ ስሟ ለማርያም
የቴሌግራም ቻናል አርማ bentemaryam — በእንተ ስሟ ለማርያም
የሰርጥ አድራሻ: @bentemaryam
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 387
የሰርጥ መግለጫ

ጸቃውዕ ይውህዝ እምከናፍሪሃ።
" አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቅት፡፡
ኤፌ ፬፡፭"
" የአባቶቻችን ትምህርት እናስተምራለን ፤ ተስፋቸውንም ተስፋ እናደርጋለን ፤ የተማርናት ፤ ተስፋ የምናደርጋት ሃይማኖት ይህች ናት:: እንኖርባታለን ፤ እንሞትባታለን ፤ በእግዚአብሔር ፍቃድ እንነሣባታለን "
[ ሃይማኖተ አበው ]
@Bentemaryam

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-25 22:07:32 የቅዱስ_ገብርኤል_መዝሙሮች_ስብስብ


42 views19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 20:28:33 ༒ሥርዓተ ማኅሌት ዘሐምሌ ሥላሴ ༒

እንኳን ለቅደስት ሥላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! የሌሊቱን ማኅሌት ከሊቃውንቱ ጋራ ለማመስገን ይረዳን ዘንድ በዕለቱ የሚደርሰው ቃለ እግዚአብሔር እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል።

፩. ነግሥ / ሰላም ለአብ /

ሰላም ለአብ ዘእምቅድመ ዓለም ነጋሢ፤
ለወልድ ሰላም ሥጋ ማርያም ለባሲ፤
ለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ኃጢአተ ዓለም ደምሳሲ፤
ኃይልየ ሥላሴ ወፀወንየ ሥላሴ፤
በስመ ሥላሴ እቀጠቅጥ ከይሴ።

ዚቅ፦

አምላክነሰ ኃይልነ ፨ አምላክነሰ ፀወንነ ፨ አምላከ አሕዛብ ዕብነ ወዕፀ ኪነት ኢኮነ።

፪.  ለአጽፋረ እግርከ / መልክአ ሚካኤል /

ሰላም ለአጽፋረ እግርከ ፍናዋተ ረድኤት በተኃልፎ፤ ዘኢተዳደቆን እብነ አዕቅፎ፤
ሚካኤል ቀዳሲ ትሥልስተ አካላት በኢያዕርፎ፤ ኢትኅድገኒ በዓለም እስመ ኪያከ እሴፎ፤
አልቦ ብእሲ ዘየኀድግ ሱታፎ፡፡

ዚቅ፦

ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ዘይሴባሕ እምትጉሃን ፨ ወይትቄደስ እምቅዱሳን ፡፡

፫. ተፈሥሒ ማርያም / ማኅሌተ ጽጌ /

ተፈሥሒ ማርያም እንተ ዘተአምሪ ብእሴ፤
ዘጸገይኪ ለነ አሐደ እምነ ሥላሴ፤
እንዘ እዘብጥ ከበሮ ቅድመ አእላፈ ኤፍሬም ወምናሴ፤ ለተአምርኪ እነግር ውዳሴ፡
ማርያም እኅቱ ለሙሴ።

ወረብ፦

ተፈሥሂ ማርያም እንተ ኢተአምሪ ብእሴ ተፈሥሂ ማርያም
ዘጸገይኪ ለነ አሐደ እምነ ሥላሴ ዘጸገይኪ ለነ።

ዚቅ ፦
ይሴብሑኪ ወይገንዩ ለስምኪ ፨ ዘእምሥሉስ ቅዱስ ቃል ኃደረ ላዕሌኪ ፨ ወትሰመዪ ማኅደረ መለኮት ።

፬. ለህላዌክሙ / መልክአ ሥላሴ /

ሰላም ለህላዌክሙ ዘይመውዕ ህላዌያተ፤
ለረኪበ ስሙ ኅቡእ አመ ወጠንኩ ተምኔተ፤ እምግብርክሙ #ሥላሴ ሶበ ረከብኩ አስማተ፤
መለኮተ ለለአሐዱ ዘዚኣክሙ ገጻተ፤
እንበለ ትድምርት እሰሚ ወእሁብ ትድምርተ።

ዚቅ፦

ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ፨ ሃሌ ሃሌ ሉያ ፨ አአትብ ወእትነሣእ ፨ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፨ሠለስተ አሥማተ ነሢእየ እትመረጐዝ ፨ እመኒ ወደቁ እትነሣእ፨ ወእመኒ ሖርኩ ውስተ ጽልመት ፨ እግዚአብሔር ያበርህ ሊተ በእግዚአብሔር ተወከልኩ ፡፡

አመላለስ ዘዚቅ ፦

ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ፤
ሃሌ ሃሌ ሉያ።

፭ . ለሕጽንክሙ / መልክአ ሥላሴ /

ሰላም ለሕጽንክሙ ምርፋቀ ጻድቃን አግብርቲሁ፤
ማያተ ኢያሱ ሥላሴ እለ ትውኅዙ እምሕሊናሁ፤
እንዘ በአፍአሁ አንትሙ ወአንትሙ በውሣጤሁ፤
ኢነጸረ ኀበ ሐይመት ከመ አብርሃም አቡሁ፤
ወመስኮተ ነቢይ ዳንኤል ኢፈቀደ ያርኁ ።
 
ዚቅ፦

በአፍዓኒ አንትሙ ፨ ወበውሣጤኒ አንትሙ ፨ በገዳምኒ አንትሙ ብርሃኑ ለዘርዓ ያዕቆብ (ለኢያሱ) አንትሙ ፡፡

ወረብ፦

በአፍአኒ አንትሙ ወበውሣጤኒ አንትሙ/፪/
በገዳምኒ አንትሙ ብርሃኑ ለኢያሱ ንጉሠ ነገሥት/፪/

፮. ለሕሊናክሙ / መልክአ ሥላሴ /

ሰላም ለሕሊናክሙ በከዊነ ኄር ዘተሐምየ፤ እምከላውዴዎን አብርሃም ዘምድረ ካራን ኀረየ፤ ሥላሴክሙ ሥላሴ ሶበ ይኔጽር ዕሩየ፤
፫ተ ዕደወ ሊሉያነ ውስተ ርእሰ ኀይምት ርእየ፤
ወለ፩ዱ ነገሮ ረሰየ።

ዚቅ፦

ወጽአ አብርሃም እምድረ ካራን ፨ ወቦአ ብሔረ ከነዓን፨ ተአመነ አብርሃም በእግዚአብሔር ፨ እንበይነዝ ጽድቀ
ኮኖ ፡፡

ወረብ፦

ወጽአ እምድረ ካራን ወቦአ ብሔረ ከነዓን፤
ተአመነ አብርሃም አብርሃም በእግዚአብሔር/፪/

፯. ለሐቌክሙ / መልክአ ሥላሴ /

ሰላም ለሐቌክሙ ዘቅናተ ኂሩት ቅናቱ፤
ሊሉያነ ፆታ ሥላሴ እምአምላከ በለዓም ከንቱ፤
ኀበ መስፈርትክሙ ጽድቅ እስመ ያበጽሕ ትእምርቱ፤ ተደለዉ ከመ ይሑሩ ምሕዋረ ዕለታት ሠለስቱ፤
በዓለ መሥዋዕት አብርሃም ወይስሐቅ መሥዋዕቱ። 

ዚቅ፦

አብርሃም ወሰዶ ለይስሐቅ ወልዱ ከመ ይሡዖ ፨ አውረደ ሎቱ ቤዛሁ በግዓ ፨ እኁዝ አቅርንቲሁ በዕፀ ሳቤቅ ፨ ዕፀ ሳቤቅ ብሂል ዕፀ ሥርየት መስቀል ፨ አብርሃምኒ ርእዮ በውስተ ምሥዋዕ ፨ ሕዝቅኤልኒ ርእዮ በልዑላን ፨ ሙሴኒ ርእዮ በዓምደ ደመና ፨ በነደ እሳት ፨ ፈያታዊኒ ርእዮ በዲበ ዕፀ መስቀል አምነ ፡፡

ወረብ፦

አብርሃም ወሰዶ ለይስሐቅ ወልዱ ከመ ይሡዖ፤
አውረደ ሎቱ ቤዛሁ በግዓ ቤዛሁ በግዓ።

፰. ለዘበነጊድ / መልክአ ሥላሴ /
ለዘበነጊድ አቅረብኩ መካልየ ልሳን ስብሐታተ፤
መጠነ ራብዕ ዐሥር እንዘ አተሉ ስብዐተ፤
ህየንተ ፩ዱ ሥላሴ እለ ትፈድዩ ምእተ፤
ጸግዉኒ እምገጽክሙ ንዋየ ገጽ ትፍሥሕተ፤
ወዲበ ፲ቱ አህጉር ሀቡኒ ሢመተ ።

ዚቅ፦

ስብሐት ለአብ ለአኃዜ ኲሉ ዓለም ፨ ስብሐት ለወልድ ለዘአክበራ ለማርያም ፨ ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ ለዘያርኁ ክረምተ በበዓመት።

ወረብ፦

ስብሐት ለአብ ለአኃዜ ኲሉ ዓለም ስብሐት ለወልድ ለገባሬ ኲሉ ዓለም፤
ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ ለዘያርኁ ክረምተ በበዓመት።

፲. ለሕሊናከ / መልክአ ተክለሃይማኖት /

ሰላም ለሕሊናከ ዘኮነ መምለኬ፤
ሥላሴ ዕሩየ እንበለ ውሳኬ፤
ተክለሃይማኖት ቄርሎስ ዘላፌ ረሲዓን እለ እውጣኬ፤ ባርከኒ አባ ለወልድቅዱስ፤ኬ፤
እስመ ልማዱ ለመምህር ቡራኬ።

ዚቅ፦

አንትሙሰ ከመ ዕብነ ሕይወት ተሐነጹ ቤቶ ለመንፈስ ቅዱስ ፨ ወለክህነቱ ቅዱስ ፨ ከመ ታዕርጉ መሥዋዕተ ወትንግሩ ሠናይቶ ለዘጸውዓክሙ ፨ አባ ባርከኒ ተክለሃይማኖት አባ ፨ ከመ ባረኮ አብርሃም ለይስሐቅ ወልዱ።

ወረብ፦

አንትሙሰ ዕብነ ህይወት ተሐነጹ ቤቶ ለመንፈስ ቅዱስ፤
ወለክህነቱ ቅዱስ ታዕርጉ ከመ ታዕርጉ መሥዋዕተ።

     °༺༒༻° ምልጣን °༺༒༻°

ዕምርት ዕለት እንተ ርእያ አብርሃም ፤
መዘምራኒሃ ለደብረ ብርሃን አርያም፤
እንዘ ይብሉ ይዜምሩ ፤
በልሳን ዘኢያረምም፤
አማን መንግሥተ ሥላሴ ዘለዓለም።

አመላለስ፦

አማን በአማን ፤
መንግሥተ ሥላሴ ዘለዓለም።

°༺༒༻° እስመ ለዓለም ° ༺༒༻°

ሰአለ ሙሴ በእንተ ዘስሕቱ ሕዝብ ፨ ኀበ አቡነ አብርሃም ይስሐቅ ወያዕቆብ ፨ ወይቤሎ አብርሃም ንግሮ ለእግዚአብሔር ፨ እንዘ ትብል ተዘከር እግዚኦ ኪዳነከ ፨ አብርሃም ፍቊርከ ይስሐቅ ቊልዔከ ፨ ወያዕቆብሃ ዘአስተባዛሕከ ፨ ነሥአ ሙሴ ሠለስተ አስማተ ፨ ከመ ዘይወስድ አምኃ ለንጉሥ ፨ ወሰማዕትኒ ይጸውሩ ሥላሴ።

ወረብ ዘአመላለስ፦
ሰአለ ሙሴ ሰአለ ሙሴ በእንተ ዘስሕቱ ሕዝብ፤
ኀበ አቡነ አብርሃም ይስሐቅ ወያዕቆብ።

°༺༒༻°  አቡን በ ፫  °༺༒༻°

ሥላሴ ትትረመም ወትትነከር ፤ እስመ በሥላሴ ትሄሉ በሰማይ ወበምድር ፤ (ሥ) ወሠናያቲሃ ይሰብክ ቃለ ኢያሱ ሐዋርያ ፍቅር ፤ ( ሥ ) ውስተ ሀገሩ ሐዳስ ደብረ ብርሃን ንግሥ አድባር ፣ ሥላሴ ትትረመም ወትትነከር ፤ ሥላሴ ትትረመም ወትትነከር ።

°༺༒༻°   ሰላም  °༺༒༻°

ሰላመ አብ  ሰላመ ወልድ ወሰላመ መንፈስ ቅዱስ ኃይለ መስቀሉ እትመረጐዝ፤ የሃሉ ማእከሌክሙ እኃው።

+ °༺+ °༺+༻° ተፈጸመ °༺+ °༺+ °༺ +
77 views17:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 07:47:33 ሥርዓተ ማኅሌት ዘሐምሌ ጴጥሮስ ወጳውሎስ "ሐምሌ ፭"
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
መልክዐ ሥላሴ
ሰላም ለቃልክሙ መታሬ እሳት ነዳዲ: ሥሉስ ቅዱስ ንዋያተ ዕፁብ ነጋዲ: አመ በንስሐ ተወልዱ እምጸጋክሙ ወላዲ: ተወፈየ መርኆ ሰማይ የማነ # ጴጥሮስ ከሐዲ: ወመምህረ ወንጌል ኮነ # ጳውሎስ ሰዳዲ።
ዚቅ
ጸጋ ዘአብ ኂሩት ዘወልድ: ሱታፌ ዘመንፈስ ቅዱስ: ተውህቦሙ ለሐዋርያት።
ነግሥ
ሰላም ለመልክዕክሙ እመልክዐ አዳም ዘተቶስሐ: እግዚአብሔር መሐሪ ዘኮነክሙ መርሐ: ፲ወ፪ እለ ሰበክሙ ቃለ ንስሐ: ሥረዩ ኃጢአትየ ወጌጋይየ ብዙኀ: በእንተ ማርያም ድንግል በህሊናሃ ወድንግል በሥጋሃ።
ዚቅ
ሐዋርያተ ሰላም ክቡራነ ስም: ሥረዩ ኃጢአተ ዓለም: በእንተ ኢየሱስ ክርስቶስ ወበእንተ ድንግል እም።
መልክዐ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
ሰላም ለመቃብሪከ ዘኢተከሥተ ለባዕድ: ከመ መቃብሩ ለሙሴ ወልደ ዮካብድ: ዜና መቃብርከሰ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ጸማድ: ቦ ዘይቤ በኢየሩሳሌም ዐጸድ: ወቦ ዘይቤ ሀለወ በከብድ።
ዚቅ
ንግበር ተዝካሮሙ ለእለ ኃረዮሙ ዓጽናፈ ዓለም በጽሐ ነቢቦሙ።
መልክዐ ጴጥሮስ ወጳውሎስ
ሰላም ለዝክረ ስምክሙ ዘአልባስጥሮስ አፈው: ወለሥዕርትክሙ ጸሊም ዘድላሌሁ ፍትው: ምቱረ ክሣድ #ጳውሎስ #ወጴጥሮስ ቅንው: ተራወጸ ውስተ ልብየ ምስል መዓዛሁ ቅድው: ደመ ስምክሙ ሐዋርያ ዘኅብሩ ከዋው።
ዚቅ
ሃሌ ሉያ: ከዋው እገሪሆሙ: ለእለ ይዜንዉ ዜና ሠናየ: ዘእግዚአብሔር ፈነዎ: ቃለ እግዚአብሔር ይነግር።
ወረብ
ከዋው እገሪሆሙ ለእለ ይዜንዉ ዜና ሠናየ ለእለ ይዜንዉ/፪/
ዘእግዚአብሔር ፈነዎ ይነግር ቃለ እግዚአብሔር/፪/
መልክዐ ጴጥሮስ ወጳውሎስ
ሰላም ለአዕዛኒክሙ ለሰሚዓ ወንጌል ዘተሰብሐ: ወለመላትሒክሙ ቀይሐት እምነ ሮማን ዘቄሃ: መሥዋዕተ አምልኮት ኩኑ ወዘመሃይምናን ምክሐ: ደምከ #ጴጥሮስ ወልደ ዮና በጽዋዓ መስቀል ተቀድሐ: ወደመ #ጳውሎስ ሐዋርያ ሰማያተ ጸርሐ።
ዚቅ
ኢየሩሳሌም ኢየሩሳሌም እንተ ትቀትሎሙ ለነቢያቲሃ: ወትዌግሮሙ ለሐዋርያቲሃ: ሚ መጠን ዘተክዕወ ዲቤሃ: እምደመ #ጳውሎስ ሐዋርያ: እስከ ደመ #ጴጥሮስ ወልደ ዮና።
ዓዲ
ዚቅ
በሀኪ ኦ ዓባይ ሀገር ሀገረ ሮሜ: ሀገረ ነጎድጓድ ሀገረ እግዚአብሔር: እንተ ተሰመይኪ ገነተ: ደሞሙ ለሰማዕታትኪ ውኅዘ ከመ ማይ: ድምፀ ነጎድጓዶሙ በጽሐ እስከ ሰማይ።
ወረብ
ሚ መጠን ዘተክዕወ ዲቤሃ ለኢየሩሳሌም/፪/
እምደመ #ጳውሎስ ሐዋርያ እስከ ደመ #ጴጥሮስ ወልደ/፪/
መልክዐ ጴጥሮስ ወጳውሎስ
ሰላም ለዘባናቲክሙ በምኲራባት እለ ተቀሥፋ: ወለእንግድዓክሙ ዘሰፍሐ መልዕልተ ጠበብት ወፈላስፋ: በእንተ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘተጸፍአ ቅድመ ቀያፋ: ሀበኒ #ጴጥሮስ መስቀለከ ይኲነኒ ተስፋ:
# ወጳውሎስ ዉቅየተከ እንተ ደም ለከፋ።
ዚቅ
እስመ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ: ዘተሠውጠ ላዕለ ኲሎሙ ሐዋርያት: በመንፈስ ቅዱስ ነበቡ በነገረ ኲሉ በሐውርት: ይኲነኒ አክሊለ መዊዕ ወተስፋ: በረከቶሙ ለሳውል ወኬፋ።
ወረብ
እስመ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ ዘተሰውጠ ላዕለ ሐዋርያት/፪/
በመንፈስ ቅዱስ ነበቡ በነገረ ኲሉ በሐውርት/፪/
መልክዐ ጴጥሮስ ወጳውሎስ
ሰላም ዕብል ብርሃናተ ፪ኤተ: በዓውደ ንጉሥ ኔሮን እለ ፈጸሙ ሩጸተ: #ጳውሎስ #ወጴጥሮስ ዘያጸንዑ ፀበርተ: አሐዱ በመስቀል ተሰቅለ ቊልቊሊተ: ወካልዑ ተመትረ ክሣዱ ክብርተ።
ዚቅ
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ: ብርሃናተ ዓለም ሐዋርያተ ሰላም ሱቱፋነ ሕማም: አሥራበ ምሕረት ከዓዉ እምአርያም።
ወረብ
ሐዋርያተ ሰላም "ብርሃናተ ዓለም"/፪/
አሥራበ ምሕረት ከዓዉ ከዓዉ እምአርያም/፪/
መልክዐ ጴጥሮስ ወጳውሎስ
ተዘኪረከ ክርስቶስ ዘሐዋርያት ኲሎሙ: ህየንተ ክቡር ደምከ እለ ከዓዉ ደሞሙ: አክሊለ ስምዕ ሀበኒ ከመ እሳተፍ ገድሎሙ: ወደምስስ ለአጽራርየ እመጽሐፈ ህይወት ዝክሮሙ: ከመ ለይሁዳ ረሲዕ ተደምሰሰ ስሙ።
ዚቅ
# ስምዖን #ጴጥሮስ ወአኃዊሁ ሱቱፋነ ሕማምከ: እለ ከዓዉ ደሞሙ ህየንተ ደምከ: ከመ ይኩን ተውሳከ ለሴጠ አሕዛብ በስብከተ ወንጌልከ: በከመ ተቶስሐ መዓዛ ክህነትከ በክህነቶሙ: ቶስሕ ስእለተነ በስእለቶሙ: ጸግወነ ሎሙ ከመ ንድኃን ቦሙ።
ወረብ
#ስምዖን #ጴጥሮስ ወአኃዊሁ "ሱቱፋነ ሕማምከ"/፪//፪/
እለ ከዓዉ ደሞሙ ደሞሙ ህየንተ ደምከ/፪/
መልክዐ ኢየሱስ
ሰላም ለእራኅከ መክፈልተ ሕማማት ሱቱፍ: ወቅንዋቲሁ እኤምሕ በአፍ: #ኢየሱስ_ክርስቶስ በላዕለ ቅዱሳን ዕሩፍ: ይፀነስ ውስተ ከርሥየ ዘርአ ቃልከ መጽሐፍ: ጸዳለ እምጸዳል ከመ ትፀንስ ዖፍ።
ዚቅ
እግዚአ ውእቱ ለሰንበት ውእቱ: አቡሃ ለምሕረት ውእቱ: ኃያል ወብዙኅ ሣህል ውእቱ: ዘባሕቲቱ በቅዱሳኒሁ ዕሩፍ።
ምልጣን
ይቤሎ #ጴጥሮስ # ለጳውሎስ ጥባዕኬ እኁየ #ጳውሎስ ወኢትናፍቅ እምዝ ዳግመ ኢንመውት ዳግመ ወእምዝ ዳግመ ኢንመውት።
ወረብ
ይቤሎ ጴጥሮስ ለጳውሎስ ጥባዕኬ እኁየ ጳውሎስ እኁየ/፪/
ወኢትናፍቅ ዳግመ እምዝ ዳግመ ኢንመውት/፪/
እስመ ለዓለም
ሕዝብ ቅዱሳን ሐዋርያት ክቡራን: አርድዕት ልዑላን አዕማደ ቤተክርስቲያን: ሰመየ ስሞሙ ደቂቀ ብርሃን #ጴጥሮስ #ወጳውሎስ: ወኲሎሙ ሐዋርያት: ፈድፋደ ቦሙ ሞገሰ በኀበ ኲሎሙ ሕዝብ።
አመላለስ
ሕዝብ ቅዱሳን ሐዋርያት ክቡራን አዕማደ ቤተክርስቲያን/፪/
ሰመየ ስሞሙ ደቂቀ ብርሃን ጴጥሮስ ወጳውሎስ/፪/
63 views04:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 22:55:25 ሥርዓተ ማኅሌት ዘሐምሌ ጴጥሮስ ወጳውሎስ "ሐምሌ ፭"

የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ (ሥርዓተ ነግሥ)
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።

መልክዐ ሥላሴ
ሰላም ለቃልክሙ መታሬ እሳት ነዳዲ: ሥሉስ ቅዱስ ንዋያተ ዕፁብ ነጋዲ: አመ በንስሐ ተወልዱ እምጸጋክሙ ወላዲ: ተወፈየ መርኆ ሰማይ የማነ #ጴጥሮስ ከሐዲ: ወመምህረ ወንጌል ኮነ #ጳውሎስ ሰዳዲ።

ዚቅ
ጸጋ ዘአብ ኂሩት ዘወልድ: ሱታፌ ዘመንፈስ ቅዱስ: ተውህቦሙ ለሐዋርያት።

ነግሥ
ሰላም ለመልክዕክሙ እመልክዐ አዳም ዘተቶስሐ: እግዚአብሔር መሐሪ ዘኮነክሙ መርሐ: ፲ወ፪ እለ ሰበክሙ ቃለ ንስሐ: ሥረዩ ኃጢአትየ ወጌጋይየ ብዙኀ: በእንተ ማርያም ድንግል በህሊናሃ ወድንግል በሥጋሃ።

ዚቅ
ሐዋርያተ ሰላም ክቡራነ ስም: ሥረዩ ኃጢአተ ዓለም: በእንተ ኢየሱስ ክርስቶስ ወበእንተ ድንግል እም።

መልክዐ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
ሰላም ለመቃብሪከ በመካነ ሐዋዝ ሃሌሉያ፡
ወለትንሣኤከ ድኅረ ዘይከውን በዕለተ ምርያ፡
ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሞተከ ታብዕል ኢትዮጵያ፡
ለጴጥሮስ በዓለ መርኆ ወለጳውሎስ ሐዋርያ፡
ከመ ተዝካሮሙ ታብዕል ሮምያ።

ዚቅ
ንግበር ተዝካሮሙ ለእለ ኃረዮሙ ዓጽናፈ ዓለም በጽሐ ነቢቦሙ።

መልክዐ ጴጥሮስ ወጳውሎስ
ሰላም ለዝክረ ስምክሙ ዘአልባስጥሮስ አፈው: ወለሥዕርትክሙ ጸሊም ዘድላሌሁ ፍትው: ምቱረ ክሣድ #ጳውሎስ #ወጴጥሮስ ቅንው: ተራወጸ ውስተ ልብየ ምስል መዓዛሁ ቅድው: ደመ ስምክሙ ሐዋርያ ዘኅብሩ ከዋው።

ዚቅ
ሃሌ ሉያ: ከዋው እገሪሆሙ: ለእለ ይዜንዉ ዜና ሠናየ: ዘእግዚአብሔር ፈነዎ: ቃለ እግዚአብሔር ይነግር።

አመላለስ
ሃሌ ሉያ/፪/
ከዋው እገሪሆሙ/፪/

ወረብ
ከዋው እገሪሆሙ ለእለ ይዜንዉ ዜና ሠናየ ለእለ ይዜንዉ/፪/
ዘእግዚአብሔር ፈነዎ ይነግር ቃለ እግዚአብሔር/፪/

መልክዐ ጴጥሮስ ወጳውሎስ
ሰላም ለአዕዛኒክሙ ለሰሚዓ ወንጌል ዘተሰብሐ: ወለመላትሒክሙ ቀይሐት እምነ ሮማን ዘቄሃ: መሥዋዕተ አምልኮት ኩኑ ወዘመሃይምናን ምክሐ: ደምከ #ጴጥሮስ ወልደ ዮና በጽዋዓ መስቀል ተቀድሐ: ወደመ #ጳውሎስ ሐዋርያ ሰማያተ ጸርሐ።

ዚቅ
ኢየሩሳሌም ኢየሩሳሌም እንተ ትቀትሎሙ ለነቢያቲሃ: ወትዌግሮሙ ለሐዋርያቲሃ: ሚ መጠን ዘተክዕወ ዲቤሃ: እምደመ #ጳውሎስ ሐዋርያ: እስከ ደመ #ጴጥሮስ ወልደ ዮና።

ዓዲ
ዚቅ
በሀኪ ኦ ዓባይ ሀገር ሀገረ ሮሜ: ሀገረ ነጎድጓድ ሀገረ እግዚአብሔር: እንተ ተሰመይኪ ገነተ: ደሞሙ ለሰማዕታትኪ ውኅዘ ከመ ማይ: ድምፀ ነጎድጓዶሙ በጽሐ እስከ ሰማይ።

ወረብ
ሚ መጠን ዘተክዕወ ዲቤሃ ለኢየሩሳሌም/፪/
እምደመ #ጳውሎስ ሐዋርያ እስከ ደመ #ጴጥሮስ ወልደ/፪/

መልክዐ ጴጥሮስ ወጳውሎስ
ሰላም ለዘባናቲክሙ በምኲራባት እለ ተቀሥፋ: ወለእንግድዓክሙ ዘሰፍሐ መልዕልተ ጠበብት ወፈላስፋ: በእንተ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘተጸፍአ ቅድመ ቀያፋ: ሀበኒ #ጴጥሮስ መስቀለከ ይኲነኒ ተስፋ: #ወጳውሎስ ዉቅየተከ እንተ ደም ለከፋ።

ዚቅ
እስመ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ: ዘተሠውጠ ላዕለ ኲሎሙ ሐዋርያት: በመንፈስ ቅዱስ ነበቡ በነገረ ኲሉ በሐውርት: ይኲነኒ አክሊለ መዊዕ ወተስፋ: በረከቶሙ ለሳውል ወኬፋ።

ወረብ
እስመ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ ዘተሰውጠ ላዕለ ሐዋርያት/፪/
በመንፈስ ቅዱስ ነበቡ በነገረ ኲሉ በሐውርት/፪/

መልክዐ ጴጥሮስ ወጳውሎስ
ሰላም ዕብል ብርሃናተ ፪ኤተ: በዓውደ ንጉሥ ኔሮን እለ ፈጸሙ ሩጸተ: #ጳውሎስ #ወጴጥሮስ ዘያጸንዑ ፀበርተ: አሐዱ በመስቀል ተሰቅለ ቊልቊሊተ: ወካልዑ ተመትረ ክሣዱ ክብርተ።

ዚቅ
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ: ብርሃናተ ዓለም ሐዋርያተ ሰላም ሱቱፋነ ሕማም: አሥራበ ምሕረት ከዓዉ እምአርያም።

ወረብ
ሐዋርያተ ሰላም "ብርሃናተ ዓለም"/፪/
አሥራበ ምሕረት ከዓዉ ከዓዉ እምአርያም/፪/

መልክዐ ጴጥሮስ ወጳውሎስ
ተዘኪረከ ክርስቶስ ዘሐዋርያት ኲሎሙ: ህየንተ ክቡር ደምከ እለ ከዓዉ ደሞሙ: አክሊለ ስምዕ ሀበኒ ከመ እሳተፍ ገድሎሙ: ወደምስስ ለአጽራርየ እመጽሐፈ ህይወት ዝክሮሙ: ከመ ለይሁዳ ረሲዕ ተደምሰሰ ስሙ።

ዚቅ
#ስምዖን #ጴጥሮስ ወአኃዊሁ ሱቱፋነ ሕማምከ: እለ ከዓዉ ደሞሙ ህየንተ ደምከ: ከመ ይኩን ተውሳከ ለሴጠ አሕዛብ በስብከተ ወንጌልከ: በከመ ተቶስሐ መዓዛ ክህነትከ በክህነቶሙ: ቶስሕ ስእለተነ በስእለቶሙ: ጸግወነ ሎሙ ከመ ንድኃን ቦሙ።

ወረብ
#ስምዖን #ጴጥሮስ ወአኃዊሁ "ሱቱፋነ ሕማምከ"/፪//፪/
እለ ከዓዉ ደሞሙ ደሞሙ ህየንተ ደምከ/፪/

መልክዐ ኢየሱስ
ሰላም ለእራኅከ መክፈልተ ሕማማት ሱቱፍ: ወቅንዋቲሁ እኤምሕ በአፍ: #ኢየሱስ_ክርስቶስ በላዕለ ቅዱሳን ዕሩፍ: ይፀነስ ውስተ ከርሥየ ዘርአ ቃልከ መጽሐፍ: ጸዳለ እምጸዳል ከመ ትፀንስ ዖፍ።

ዚቅ
እግዚአ ውእቱ ለሰንበት ውእቱ: አቡሃ ለምሕረት ውእቱ: ኃያል ወብዙኅ ሣህል ውእቱ: ዘባሕቲቱ በቅዱሳኒሁ ዕሩፍ።

ምልጣን
ይቤሎ #ጴጥሮስ #ለጳውሎስ ጥባዕኬ እኁየ #ጳውሎስ ወኢትናፍቅ እምዝ ዳግመ ኢንመውት ዳግመ ወእምዝ ዳግመ ኢንመውት።

ወረብ
ይቤሎ ጴጥሮስ ለጳውሎስ ጥባዕኬ እኁየ ጳውሎስ እኁየ/፪/
ወኢትናፍቅ ዳግመ እምዝ ዳግመ ኢንመውት/፪/

እስመ ለዓለም
ሕዝብ ቅዱሳን ሐዋርያት ክቡራን: አርድዕት ልዑላን አዕማደ ቤተክርስቲያን: ሰመየ ስሞሙ ደቂቀ ብርሃን #ጴጥሮስ #ወጳውሎስ: ወኲሎሙ ሐዋርያት: ፈድፋደ ቦሙ ሞገሰ በኀበ ኲሎሙ ሕዝብ።

አመላለስ
ሕዝብ ቅዱሳን ሐዋርያት ክቡራን አዕማደ ቤተክርስቲያን/፪/
ሰመየ ስሞሙ ደቂቀ ብርሃን ጴጥሮስ ወጳውሎስ/፪
76 views19:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 07:50:19 ሰኔ 30 የቅዱስ ዮሐንስ መጥምቀ መለኮት ልደቱ ነው

በዚህች ቀን የጌታን መንገድ ጠራጊው፤ ሐዋርያው፤ ነብዩ ሰማዕቱ ቅዱስ ዮሐንስ የልደት ቀኑ ነው፤ መስከረም 2 አንገቱ የተቆረጠበት ነው ሚያዚያ 15 እረፍቱ ነው፤ አንገቱ ከተቆረጠ በኋላ የተቆረጠች አንገቱ ክንፍ አውጥታ ለ15 ዓመት በሳውዲ አረቢያና አካባቢው ወንጌልን ሰብካለች፤ የካቲት 30 ቀን የዮሐንስ ራስ የተገለጸችበት ቀን ነው። ከነዚህ አራት በዓላት ሁለቱን ቤተክርስቲያን ታቦተ ህጉን አውጥታ በደማቁ ታከብረዋለች እነዚህም ሰኔ 30 ልደቱና መስከረም ሁለት አንገቱ የተቆረጠበትን ቀን ነው።

ጨካኝ ሄሮድስ የቤተልሔም ህጻናትን ሲጨፈጭፍ መጥምቁ ዮሐንስ ከእናቱ ከቅድስት ኤልሳቤጥ ጋር ወደ ሲና በርሃ ተሰደደ፤ ኤልሳቤጥ በጣም አርጅታ ነበር ያን በረሃ ታዲያ እንዴት ቻለችው ያውም ልጅ አዝላ ልጅ ተሸክማ ረዳት ሳይኖራት ብቻዋን፤ አባቱ ዘካርያስ በምኩራብ በመሰዊያው ፊት ልጅህን አምጣ ብለው አንገቱን ቆርጠው ገደሉት። ኤልሳቤጥም ሲና በርሃ ላይ ሞተች ህጻኑ ዮሐንስ ብቻውን ቀረ፤ የእናቱን በድነ ስጋ አቅፎ አለቀሰ፤ሁሉን ቻይ ሁሉን የሚያይ፤ ሁሉን የሚመረምር ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለእመቤታችን እናቴ ሆይ ዘመድሽ ኤልሳቤጥ በበርሃ አርፋለች እንቀብራት ዘንድ እንሂድ አላት ደመና ጠቅሰው ዮሴፍና ሰሎሜን አስከትለው ሄደዋል ገንዘውም ቀብረዋታል፤ ከዚህ በኋላ እመቤታችን ልጄ ወዳጄ ሆይ ዮሐንስን ይዘነው እንሂድ አለችው የለም እናቴ፤ እርሱ እዚው ይቆያል መንገዴን ጠራጊ ነው፤ ኑሮው በዚሁ በርሃ ነው፤ ጊዜው ሲደርስ ወደ ዮርዳኖስ ይመጣል ያጠምቀኝማል ያኔ አንድነቴ ሶስትነቴ ይገለጣል አላት፤ ትተውት ተመለሱ።

ከመሞቷ በፊት እናቱ ያሰፋችለትን የግመል ቆዳ አገልድሞ አንቦጣ የሚባል ቅጠልና የበርሃ ማር እየበላ በበርሃ ኖረ 30 ዓመት ከ 6 ወር ሲሆነው፤ “የጌታን መንገድ አዘጋጁ ጥርጊያውንም አቅኑ” እያለ ከበርሃ ወጣ ሉቃ 3፥3። "እውነት እላችኋለሁ፥ ከሴቶች ከተወለዱት መካከል ከመጥምቁ ዮሐንስ የሚበልጥ አልተነሣም፤" ማቴ 11፥11። ይህ የጌታችን ምስክርነት ነው።
64 views04:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 06:37:42


#የእመቤታችን_ማርያም_መዝሙሮች_ስብስብ
St. Mariam Mezmur collection
ተጨማሪ ቪዲዮ ለማግኘት subscribe
https://www.youtube.com/channel/UCQ9LLhzf0T0HVx1hFSC6ufw …
87 views03:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 06:36:52

63 views03:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 02:30:45 መልክዐ ሥላሴ
+++
ሰላም፡ ለኲልያቲክሙ፡ እለ፡ ዕሩያን፡ በአካል:
ዓለመክሙ፡ ሥላሴ፡ አመ፡ ሐወጸ፡ በሣኅል፤
እምኔክሙ፡ አሐዱ፡ እግዚአብሔር፡ቃል፤
ተፈጸመ፡ ተስፋ፡ አበው፡ በማርያም፡_ድንግል፤
ወበቀራንዮ፡ ተተክለ፡ መድኃኒት፡ መስቀል።

ዚቅ
በዕንቊ፡ ሰንፔር፡ ትትሐነጽ፡ ወበመረግድ፤
ሃሌ ሉያ፡ ለአብ: ሐጹር፡ የዓውዳ: ትበርህ፡ እም፡ ከዋክብት፤
ሃሌ ሉያ፡ ለወልድ: ሃሌ ሉያ፡ ወለመንፈስ፡ ቅዱስ፤
ጽዮን፡ ቅድስት፡ ቤተክርስቲያን: ደብተራ፡ ፍጽምት።

+++
ነግሥ
ሰላም: ለዝክረ: ስምኪ: ዘመንክር: ጣዕሙ፤
ለወልድኪ: አምሳለ: ደሙ፤
መሠረተ: ሕይወት: ማርያም: ወጥንተ: መድኃኒት: ዘእምቀዲሙ፤
ኪያኪ: ሠናይተ: ዘፈጠረ: ለቤዛ: ዓለሙ፤
እግዚአብሔር: ይትባረክ: ወይትአኮት: ስሙ።

ዚቅ
እግዚአብሔር: ውእቱ: ብርሃንኪ: ለዓለም፤
ወመሠረትኪ: ለትውልደ: ትውልድ፤
ኢየኀልቅ: ብዝኃ: ሰላምኪ፤
ወነገሥት: ይትቀነዩ: ለኪ፤
ያመጽኡ: አምኃኪ: እምርኁቅ: ብሔር።

ወረብ
እግዚአብሔር: ውእቱ: ብርሃንኪ: ለዓለም: እግዚአብሔር፤
ወመሠረትኪ: እግዚአብሔር፡፡

+++
ሰላም: ሰላም: ለዝክረ: ስምኪ: ሐዋዝ፤
እምነ: ከልበኔ: ወቊስጥ: ወእምነ: ሰንበልት: ምዑዝ፤
ማርያም:_ድንግል: ለባሲተ: ዓቢይ: ትዕዛዝ፤
ይስቅየኒ: ለለጽባሑ: ወይነ: ፍቅርኪ: አዚዝ፤
ከመ: ይሰቅዮ: ውኂዝ: ለሠናይ: አርዝ።

ዚቅ
በሐ: በልዋ: ተሳለምዋ: ዕግትዋ: ለጽዮን: ወሕቀፍዋ፤
ደዩ: ልበክሙ: ውስተ: ኃይላ: እንተ: ተሐንጸት: በስሙ: ወተቀደሰት: በደሙ፤
ወተአትበት: በዕፀ: መስቀሉ: ጌሡ: ኃቤሃ: እስመ: ኃይለ: እግዚአብሔር: ላዕሌሃ።

ወረብ
በሐ: በልዋ: ተሳለምዋ፤
ዕግትዋ: ለጽዮን: ወሕቀፍዋ: ደዩ: ልበክሙ: ውስተ: ኃይላ: ለቤተክርስቲያን፤

+++

ሰላም: ለሥዕርተ: ርእስኪ: ዘተንዕደ: ጽፍሮሁ፤
ለአቡኪ: በከናፍሪሁ: ማርያም:_ድንግል: ለእግዚአብሔር: ጽርሑ፤
ለገብርኪ: እግዝእትየ: እትኅድግኒ: እላሁ፤
ከመ: ኢይበሉኒ: ፀር: አይቴኑመ: ምክሁ።

ዚቅ
ወሀለወት: አሐቲ: ድንግል: ጽርሐ: ቅድሳቱ: ይእቲ: ለልዑል፤
መዓዛ: አፉሃ: ከመ: ኮል: ወሥዕርታ: ሜላት: ፍቱል፤
ወዲበ: ርእሳኒ: አክሊል: በትእምርተ: መስቀል።

ወረብ
ወሀለወት: አሐቲ: ድንግል: አሐቲ ድንግል፤
መዓዛ: አፉሃ: ከመ: ኮል፡፡

+++
ሰላም: ለእስትንፋስኪ: ዘመዓዛሁ: ሕይወት፤
ከመ: መዓዛ: ዕፅ: ኅሩይ: ዘውስተ: ገነት፤
ማርያም:_ድንግል: ቤተ: ቅድሳት፤
ጽንሕኒ: ውስተ: ሠናይ: ወሰውርኒ: እሞት፤
በአክናፍኪ: ርግብየ: ኅሪት።

ዚቅ
ገነይነ: ለኪ: ኦ: ወለተ: ዳዊት: ጽርሐ: ቅድሳቱ: ለወልድ፤
ዘወርቅ: ማኅፈድ: ወሡራሬሃ: ዘመረግድ።

ወረብ
ጽርሐ: ቅድሳቱ: ማርያም: ዘወርቅ: ማኅፈድ፤
ወሡራሬሃ: ዘመረግድ: ዘወርቅ: ማኅፈድ፡፡

+++
ሰላም: ለገቦኪ: ዘሐመልማለ: ወርቅ: ክዳኑ፤
በከመ: ዳዊት: ይዜኑ፤
ማርያም:_ድንግል: ለያዕቆብ: ሞገሰ: ስኑ፤
በልኒ: እግዝእትየ: አፈቅረከ: አኮኑ፤
እንዘ: ረዳኢትከ: አነ: ዘይክለከ: መኑ።

ዚቅ
ሃሌ ሃሌ ሉያ: አዳም: ሕንጼሃ: ሐመልማለ: ወርቅ: ገበዋቲሃ: ጽዮንሐ: አምኁ: ኪያሃ።

ወረብ
ሕንጼሃ: አዳም፡ ሕንጼሃ: ሕንጼሃ: ለቤተክርስቲያን፤
ሐመልማለ: ወርቅ፡ ገበዋቲሃ፡ ሐመልማለ፡ ወርቅ፤

+++
ሰላም፡ ለማኅጸንኪ፡ ለእግዚአብሔር፡ ማኅፈዱ፤
ዘሐነጸኪ፡ የማነ፡ ዕዱ፤
ማርያም፡ _ድንግል፡ ምዕዝት፡ ዘእምናርዱ፤
ኀቤኪ፡ ያንቀዓዱ፡ ለረኪበ፡ ኲሉ፡ መፍቅዱ፤
ምስለ፡ ካልኡ፡ ዓይንየ፡ አሐዱ።

ዚቅ
ሃሌ ሃሌ ሉያ: ለቤተክርስቲያን፡ ልዑል ሐነጻ: በጽድቁ፡ ሐወፃ: እምነ፡ ፀሐይ፡ ይበርህ ገጻ፡፡

ወረብ
ሃሌ ሃሌ ሉያ፡ ለቤተክርስቲያን፤
ሐነጻ፡ ልዑል፡ ለቤተክርስቲያን፡፡

+++
በዝንቱ፡ ቃለ፡ ማኅሌት፡ ወበዝንቱ፡ ይባቤ፡
ለዘይስእለኪ፡ ብእሲ፡ ጊዜ፡ ረከቦ፡ ምንዳቤ፤
ብጽሒ፡ ፍጡነ፡ ትሰጠዊዮ፡ ዘይ፤
ማርያም፡ ዕንቊየ፡ ክርስቲሎቤ፤
ወምዕዝተ፡ ምግባር፡ እምከርቤ፤
ዘጸገየ፡ ማኅጸንኪ፡ አፈወ፡ ነባቤ።

ዚቅ
ኢይትአጸው፡ አናቅጽኪ: ክቡራት፡ ዕንቊ፡ መሠረትኪ፤
ሠናይት፡ ሰላማዊት: እንተ፡ ናፈቅራ፡ በጽድቅ: መዓዛ፡ አፉሃ፡ ከመ፡ ኮል።

ወረብ
ኢይትአጸው፡ አናቅጽኪ: ክቡራት፡ ዕንቊ፡ መሠረትኪ፤
ሠናይት፡ ሰላማዊት: እንተ፡ ናፈቅራ፡ በጽድቅ፡፡

+++
ማኅሌተ ጽጌ
በሠላስ፡ አዕባን፡ ገጸ፡ ሥላሴሁ፡ ለአምሮ፤
ሐኒጸ፡ ቤትኪ፡ ድንግል፡ ድኅረ፡ ፈጸመ፡ ሣርሮ፤
አመ፡ ወረደ፡ ለበዓል፡ ምስሌኪ፡ በአማኅብሮ፤
እንዘ፡ ይብል፡ ቃለ፡ ለዘምሮ፡ ልዑል፡ ቀደሰ፡ ማኅደሮ፤
ደናግል፡ ለጽጌኪ፡ ዘበጣ፡ ከበሮ።

ዚቅ
በሥላሴሁ፡ ሐነጸ፡ ጥቅማ ፡ ቤተ፡_ማርያም፡ ሰመየ፡ ስማ: በሥላሴሁ ሐነጸ ጥቅማ።

ወረብ
በሥላሴሁ፡ ሐነጸ፡ ጥቅማ ፡ ለማርያም፤
ሰመየ፡ ስማ፡ ቤተ_ማርያም፡፡
+++
ምልጣን
ተቀደሲ፡ ወንስዒ፡ ኃይለ፡ ኦ፡ ቤተ፡ እግዚአብሔር፤
እስመ፡ ናሁ፡ ንጉሥኪ፡ በጽሐ፡ ዘያበርህ፡ ለኪ፡ በሃይሉ፤
ለዛቲ፡ ቤት፡ ሣረራ፡ አብ፡ ቀዲሙ፡ ለዛቲ፡ ቤት፤
ሐነጻ፡ ወልድ፡ ለዛቲ፡ ቤት: ወፈጸማ፡ መንፈስ፡ ቅዱስ።

+++
እስመ ለዓለም
አመ፡ ትትሐነጽ፡ ኢየሩሳሌም፤
በዕንቊ፡ ሰንፔር፡ ወበከርከዴን፡ በዕንቊ፡ ክቡር፤
ዓረፋቲሃኒ፡ ወማኅፈዲሃኒ፡ በወርቅ፡ ንጹሕ፤
ወመርህባሰ፡ ለኢየሩሳሌም፡ ዘቢረሌ፤
በዕንቊ፡ አጶሮግዮን፡ ወበዕንቊ፡ ሦፎር፡ ትትገበር፤
እንዘ፡ ይብሉ፡ በኲሉ፡ ፍናዊሃ፡ ሃሌ ሉያ፤
ይሴብሕዎ፡ እንዘ ፡ ይብሉ: ይትባረክ፡ እግዚአብሔር፡ ዘአልዓላ፡ ለጽዮን፡ እምኲሉ፡ ዓለማት።

+++
ቅንዋት
አመ፡ ትትሐነጽ፡ ኢየሩሳሌም፡ በዕፀ፡ መስቀሉ ክቡር:
ወአመ፡ ትትቄደስ፡ በዕደዊሁ፡ ለልዑል፤
ኢየሩሳሌም፡ ቤተክርስቲያን፡ ትዌድሶ።
++++++++++++
82 views23:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-16 03:37:38 የሰኔ ሚካኤል ማህሌትና ወረብ

share ፡፡
@Bentemaryam
123 views00:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-16 03:37:38 አንገርጋሪ

@Bentemaryam
94 views00:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ