Get Mystery Box with random crypto!

በረጲ አፀደ ህፃናት እና .የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ችግር ፈቺ ተግባራዊ ጥናትና ምርምር ፅብረቃ | Kolfe Keraniyo Sub-City Education Office

በረጲ አፀደ ህፃናት እና .የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ችግር ፈቺ ተግባራዊ ጥናትና ምርምር ፅብረቃ በመ/ራን ተካሂዷል፡፡ በመሆኑም የቀረበዉ ጥሩ ተሞክሮ የተወሰደበት መድረክ ስለነበረ ለኮሚቴዉ ፣ለአቅራቢዎች እና ተሳታፊ ለነበራችሁ በሙሉ ት/ት ቤቱ ላቅ ያለ ምስጋናዉን ይቸራችኀል፡፡ የበለጠ እንደምትሰሩ የተማሪን ዉጤት እና ስነምግባር እንደምትለዉጡ ጥርጥር የለንም፡፡

#mars@abc