Get Mystery Box with random crypto!

'እውነተኛ ማሸነፍ የራስን አመለካከት በሰው ውስጥ ማጋባት ነው ' ከረቡኒ ፊልም ካለመናገር | አንድ ሚስጥር



"እውነተኛ ማሸነፍ የራስን አመለካከት በሰው ውስጥ ማጋባት ነው " ከረቡኒ ፊልም

ካለመናገር ደጃዝማችነት ይቀራል !

ዛሬ የማውራት እድል ገጥሞሽ/ህ ሀሳብሽን/ህን ያላከፈልከው ሰው ማን እንደሆነ/ች ታውቃለህ ? ምናልባትም የኛን በጎ ሀሳብ ይዘው ጥግ ድረስ የሚሄደውን ሰው ዝም ብለነው ቢሆንስ ?

"ባገኘሁት አጋጣሚ ሁሉ ያመንኩበትን ማውራት ስራዬ ሳይሆን የኑሮ ልምዴ ነው
ሰናይ ቀን
@baletark
@baletarkdina