Get Mystery Box with random crypto!

የሠዉ ሁሉ ሠዉነት ደስ ይላታል ። በሠማይ ለእግዚአብሄር ምስጋና ይሁን በምድርም ሠላም ለሠዉም እር | አንድ ሚስጥር

የሠዉ ሁሉ ሠዉነት ደስ ይላታል ። በሠማይ ለእግዚአብሄር ምስጋና ይሁን በምድርም ሠላም ለሠዉም እርሡ በሚፈቅደዉ እያሉ አሠምተዉ ንጉስ ክርስቶስን ከመላእክት ጋር ያመሠግኑታል የቀድሞዉን እርግማን አጥፍቷልና የጠላትን ምክሩን አፈረሰበት ። ለአዳምና ለሄዋን የእዳ ደብዳቤያቸዉን ቀደደላቸዉ በዳዊት ሀገር የተወለደ መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አዳምና ሔዋንን ነፃ አደረጋቸዉ ።

እንኳን ለትንሣኤ በአል አደረሳችሁ ።
@dmyenegewa