Get Mystery Box with random crypto!

ፅናት …… ምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ልትሆን ትችላለክ…… በህይወትክ ፈተና ተደራርቦብክ ሊሆን ይ | አንድ ሚስጥር

ፅናት

…… ምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ልትሆን ትችላለክ…… በህይወትክ ፈተና ተደራርቦብክ ሊሆን ይችላል ምን አልባት "ዛሬማ በቃኝ" ብለክ ተስፋ ልትቆርጥ ተቃርበካል ።

አንድ ጥያቄ እራስክን ጠይቅ "ከምትፈልገው ነገር ላይ ለመድረስ ምን ያህል ነው የቀረኝ" ብለክ

ምን አልባት አንድ እርምጃ አንድ ሙከራ ቢሆንስ?

መልካም ያማረ ተስፋ የተሞላበት ስኬታማ ቀን
@baletark