Get Mystery Box with random crypto!

ለመላው ሙስሊም ቤተሰቦቻችን እና ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አል–አ | ʙᴇᴋɪ ᴅɪsʜ ɪɴғᴏ

ለመላው ሙስሊም ቤተሰቦቻችን እና ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አል–አድሀ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳቹ።

በአሉ የሰላም ፣ የጤና ፣ የመተሳሰብ ፣ የፍቅር እና የአንድነት እንዲሆን እንመኛለን።

-----መልካም በአል ከቤኪ ዲሽ ቻናል-----
EID-MUBARAK

@Beki_Dish @Beki6299