Get Mystery Box with random crypto!

GOLDSTAR 9000 GHOST HD, GS-7200HD, 7500HD, 8600HD, 8800HD BIS | ቤካ ዲሽ ሻሸመኔ📡📡

GOLDSTAR 9000 GHOST HD,
GS-7200HD, 7500HD, 8600HD, 8800HD
BISS KEY ለማስገባት F1+333 መጫን ነው
የረሲቨሩ Master Password 9876

MEWE RECIEVERS
BISS KEY ለማስገባት "PATCH MENU" የሚል Setting ውስጥ ፈልገን እዛ ውስጥ በመግባት Manually መሙላት እንችላለን

SALVADOR እና STRONG RECIEVERS
BISS KEY ለማስገባት በቅድሚያ 8899 ይንኩና በመቀጠል Button መጫን ብቻ ነው

SM 3500 3G HD
BISS KEY ለማስገባት Update በsoftware ካደረግን በዋላ F1 + 111 ስንነካ patch enabled ሲለን Page _ በመንካት ኮድ ማስገባት እንችላለን
የረሲቨሮቹ Master Password 9876

NEW STAR NR 4040
BISS KEY በመጀመርያ update ካደረግን በዋላ ቻናሉ ላይ በማድረግ red (ቀይ) በተን በመጫን ማስገባት እንችላለን።

I MAX HD BOX
BISS KEY ለማስገባት update ካደረግን በዋላ Factory ማድረግ በመቀጠል A-B በተንን በመጫን ኮድ ማስገባት እንችላለን።

SR 4080 EXTREME
BISS KEY ለማስገባት UPDATE ካደረግን በዋላ Page - በመጫን መሙላት እንችላለን።

CORONET HD RECIVERS
BISS KEY ለማስገባት ሪሞት ላይ 8888 በመንካት PATCH ENABLED አርገን Biss Key ለመሙላት ሠማያዊ በተን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
የረሲቨሮቹ Master Password 9876, 9999, 8888

HD WORLD RECIVERS
BISS KEY ለማስገባት ቻናሉ ላይ በማድረግ በመቀጠል ሪሞቱ ላይ 0000 በመጫን BOX ሲመጣልን ኮድ መሙላት እንችላለን።

TIGER HIGH CLASS V2
BISS KEY ለማስገባት ሪሞት ላይ F1 333 በመጫን መሙላት እንችላለን።

STAR GOLD MINI
BISS KEY ለማስገባት ሪሞት ላይ Menu በመቀጠል 999 በመጫን ማስገባት እንችላለን።

FREE SAT RECIEVERS
BISS KEY ቻናሉን እንከፍትና Menu በመቀጠል Conditional ላይ በመግባት Access የሚል አማራጭ ላይ በመሆን 6666 ኮድ መሙላት እንችላለን።
የረሲቨሮቹ Master Password 6666

TIGER E12 HD ULTRA RF
BISS KEY ሪሞት ላይ F1 በመጫን መሙላት እንችላለን።

--------------------------------------------------------