Get Mystery Box with random crypto!

የሕገ ወጡ ሲኖዶስ ቡድን አማካሪ የተናገረው... 'አንዴ በይቅርታ አንዴ በክህደት አድክሟቸው። ዕ | ዝክረ ብሒለ አበው

የሕገ ወጡ ሲኖዶስ ቡድን አማካሪ የተናገረው...

"አንዴ በይቅርታ አንዴ በክህደት አድክሟቸው። ዕረፍት ንሧቸው። ሕዝቡን ተስፋ አስቆርጡት፤ ከዚያም ሕዝቡና አባቶች ይነጣጠላሉ። አንድነት ያጣሉ። ከዚያ በኋላ ሲኖዶሱም ፈውሱም ንጉሱም የእናንተ ይሆናል። በመጀመሪያ ሕዝቡንና አባቶችን ነጥሉ።

ከዚያም በመጨቃጨቅ፣ በመካሰስ፣ በየአደባባዩ በመፈራረጅ በሰው ሕሊና ውስጥ የጵጵስናን ዋጋ አሳንሡት። በስተመጨረሻም መምታት የምንፈልገው ቅኔ ቤት ይመታል። መፍረስ የሚፈለገው ቅኔም ይፈርሳል። ሁሉም ቀላል የሚሆነው ከዚያ በኋላ ነው"