Get Mystery Box with random crypto!

መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነውና ብሏታል እርሷን ከያዝን እግዚአብሔርን እንይ | ዝክረ ብሒለ አበው

መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነውና ብሏታል እርሷን ከያዝን እግዚአብሔርን እንይዘዋለን፤ ያለእርሷ እንሥራችን አይሞላም ለዘመናት ደክመናል ነገር ግን እንስራችን ባዶ ነው፡፡ “እመቤቴ ከቤቴ ግቢ፤ ቤቴ ባዶ ነው” እንበላት፤ ትመጣለች ያን ጊዜ ቤታችን ይሞላል፡፡ የፍቅር ወይን፤ የቸርነት ወይን፤ የሰላም ወይን፤ የመተማመን ወይን በቤታችን ጎድሎብናል፡፡ ስለዚህ

እመቤታችን በምልጃዋ ትሙላልን፤ ፍቅሯን ታሳድርብን፡፡ አሜን፡፡