Get Mystery Box with random crypto!

ስለ ተሳትፎአችሁ አመሰግናለሁ ። ደርዝ ያልያዘች ተርመስመስ ያለ ሀሣብ እያየሁ ነው። ትልቁን | ዝክረ ብሒለ አበው

ስለ ተሳትፎአችሁ አመሰግናለሁ ።
ደርዝ ያልያዘች ተርመስመስ ያለ ሀሣብ እያየሁ ነው።
ትልቁን አዳራሽ መስራትም ሆነ ቤቴልሔሙን መስራት አሁን ያለውን አዳራሽ ቀለም ቀብቶ መድረኩን ሸራ ከመወጠር አያግደንም እባካችሁ አጀንዳ አትደርቡ።
አሁን ቀለምና ሸራዋን ገዝተን እንላክ ከዛም እዛው አዳራሽ ላይ ተሠባስበን እየተመካከርን ቤቴልሔሙንም አዳራሹንም እንሰራለን። ባለ 10,000 ስንጨርስ ስለ 10,000,000 እናወራለን