Get Mystery Box with random crypto!

መድሎተ ፅድቅ ቅፅ አንድን አንብበን የበኩላችንን ሀሳብ እናቅርብ እናም እንወያያለን ተባብለን ነበር | ዝክረ ብሒለ አበው

መድሎተ ፅድቅ ቅፅ አንድን አንብበን የበኩላችንን ሀሳብ እናቅርብ እናም እንወያያለን ተባብለን ነበር ግን ነቅቶ የመሳተፍ ችግር ጎብኝቶናል።
መቼም ከመቼውም ጊዜ በላይ አሁን ልንነቃ ይለናል።
አስክሬናችን ላይ ችግኝ የሚተክል መሪ ይዞ መተኛት ከመሪያችን በላይ መታመም ይሆናል።
ከፊት ይልቅ አሁን እንንቃ እንሰባሰብ ህብረታችንን እናጠናክር። በየግላችን እሮጠን ምን አመጣን ለሠይጣን የተመቸን ከመሆን ውጪ።
እናም እላለሁ እንበርታ እናበርታ እንምከር እንመካከር ለስንፍና እጅ አንስጥ። በጋራ እንቁም ወንድሞች በህብረት ቢቀመጡ መልካም ነውና እንጠነካከር።