Get Mystery Box with random crypto!

አሁን ልሸውድህ ነው! እየነገርኩህ እንኳን እሸውድሃለው! ከተሸወድክ ግን #post_un #share | Barok Editing

አሁን ልሸውድህ ነው! እየነገርኩህ እንኳን እሸውድሃለው! ከተሸወድክ ግን #post_un #share ማድረግ ግዴታህ ነው

አልሸወድም ካልክ ማንበብ ትችላለህ




















ሽወዳ በየቀኑ በየጊዜው የሚከወን ድርጊት ነው:: በተለያዩ ሀገራቶች እንደሚፈጸም የሚታወቅ ቢሆንም በያንዳንዱ ሃገሮች ደግሞ ለየት ይላል

ለምሳሌ በኛ ሃገር በአንዲት ግዛት አንድ ሰው ለጨዋታ በሚልና በአስቂኝ ሁኔታ ሰውን ከሸወደ 1368832789960632 ገደማ ያክል ይሸለማል

አሁን መሸወድህ ላረጋግጥልህ ??

ማረጋገጫ

1) ከላይ ያለውን ቁጥር ሙሉ በሙሉ አላነበብከውም……ማለት ሳታነብ ዘለልከው አይደል??

2) በዚህም ምክንያት "ኦ" የተባለችዋን የእንግሊዘኛ ፊደል እንዳለች አላየህም







ባክህ የለችም ተመለስ

አሁን መሸነፍህን ካመንክ share


@BarokEditing