Get Mystery Box with random crypto!

0911530120 እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ እያልን ኦሪጅናል ሂውማን ሄሮች ከ | ባለሱቅ ሾፒንግ - BALESUQE 0913213973 or 0911530120

0911530120
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ እያልን ኦሪጅናል ሂውማን ሄሮች ከሙሉ ዋስትና ጋር አምጥተናል
    20” ኢንች ___ ዋጋ  13,000 ብር
    22” ኢንች ___ ዋጋ  14,000 ብር
    24” ኢንች ___ ዋጋ  15,000 ብር
    26” ኢንች ___ ዋጋ  16,000 ብር
    28” ኢንች ___ ዋጋ  17,000 ብር
    30” ኢንች ___ ዋጋ  18,000 ብር
    32” ኢንች ___ ዋጋ  19,000 ብር

ሁሉም ሂውማን ሄሮች
አንድ ሙሉ የሚባለው 2 እስር ነው
እያንዳንዱ 200 ግራም ነው
ባለ 3 እስር ለምትፈልጉ አለን ፧ ዋጋ ይጨምራል
ለስላሳ ፥ ያልተቀላቀለ እና ጤነኛ ፀጉር
ትክክለኛ ተፈጥሯዊ ፀጉር
የማይያያዝ ፣ የማይነቃቀል
ቀለም የሚቀበል እና
ለረጅም ግዜ የሚያገለግል ኦሪጅናል ፀጉር ናቸው
  ሱቃችን መምጣት ካልቻሉ ያሉበት በሞተር እንልካለን
  ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ውድ ደንበኞቻችን በያላችሁበት እናደርሳለን 
  እንዲሁም ማከፍፈል ወይንም ከኛ ጋር መስራት ለምትፈልጉ ከቅናሽ ጋር እንጠብቃችዋለን

አድራሻችን  አዲስ አበባ - ቦሌ መድኃኒዓለም ቤ/ክርስቲያን አጠገብ ፤ ማይክሮ ብሬወሪ ስር
    ባለሱቅ ኤሌክትሮኒክስ እና ሂውማን ሄር ሱቅ

ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ
   0911530120

https://m.facebook.com/alazargirma21/