Get Mystery Box with random crypto!

ባል እና ሚስት❤👰👳

የቴሌግራም ቻናል አርማ balenamist — ባል እና ሚስት❤👰👳
የቴሌግራም ቻናል አርማ balenamist — ባል እና ሚስት❤👰👳
የሰርጥ አድራሻ: @balenamist
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 395
የሰርጥ መግለጫ

Fikir❤
.......... he loves death
.... &she loves live .
........... then he live for her
she die for he😢😢
love is. this.
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFdlSAuUbHgeFtx0Lg
@balenamist
@balenamist
Don`t leive 👹 b\c like it😎

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-06-07 22:26:14 #ግራ_የሚያጋባ_ግን_እውነት_የሆነ_አንድ_ታሪክ_ልንገርህ።

ታላቁ አስማተኛ (Magician) ሃሪ ሁዲኒ፤ በሆነ ወቅት ላይ ከየትኛውም እስርቤት ማምለጥ እንደሚችል ምሎ ተናገረ። ማድረግ የሚጠበቅበትም ሱፉን እንደለበሰ መታሰርና በአንድ ሰዓት ውስጥ ያለምንም ችግር ከእስርቤት ማምለጥ ብቻ ነው።

እናም ብዙ አመታትን ያስቆጠረ አንድ በምዕራብ የሚገኝ እስርቤት የሁዲኒን ጥያቄ ተቀበለ። ሁዲኒ በሚታሰርበት እለት ሰዎች መጨረሻውን ለማየት በእስርቤቱ ቅጥር ማዶ ተሰበሰቡ። ሁዲኒ በራስ በመተማመን ስሜት እንደተሞላ ወደ እስር ቤቱ ገባ። የእስር ቤት ጠባቂዎችም በብረት በር በተዘጋ ክፍል ውስጥ አስቀመጡት።

ሁዲኒ ኮቶን አወለቀ። ቀበቶውንም ፈታ።

በሁዲኒ ቀበቶ ውስጥ የተሸሸገ፤ እንደ ሽቦ የሚተጣጠፍ እና ሃያ ሳንቲ ሜትር የሚሆን ብረት ነበር። ሁዲኒ ስራውን ጀመረ።

ለሰላሳ ደቂቃዎች ያህል በሩን በያዘው ብረት ለመክፈት ታገለ። ይዞት የመጣው በራስ መተማመን አሁን ላይ ከእርሱ የለም።

አንድ ሰዓት ሆነው። በላብ ተጠምቋል …

ሁለት ሰዓታትን ከበሩ የቁልፍ ሽንቁር ጋር ሲታገል አሳለፈ። ደከመው … ሁዲኒ በተሸናፊነት ስሜት ጭንቅላቱን በበሩ ላይ አስደገፈው… በሩ በቀስታ ወደ ውጪ ተገፋ… ተከፈተ። ይህ በር በጭራሽ አልተቆለፈም።

ሆኖም በአንድ ሰው አእምሮ ውስጥ ይህ በር ተቆልፎ ነበር። በሁዲኒ ጭንቅላት ውስጥ ከአለም ካሉ ሁሉ ጋኖች በሚበረታ ጋን ተቆልፏል። ማንም ቁልፍ ሰሪ እንደዚህ አይነት ጠንካራ ቁልፍ አልሰራም።

አእምሮ ሃይል አለው! ምን ያህል በሮችን በራስህ ላይ ቆልፈሃል?

ምን ያህል ጊዜስ ራስህ በሰራኸው የአእምሮ እስርቤት ታስረሃል?

በቀላሉ የሚፈቱ ግን አንተ በራስህ ላይ ያወሳሰብካቸው ምን ያህል ችግሮች አሉብህ?

አንድ የአፍሪካውያን አባባል አለ

"በውስጥህ ጠላት ከሌለ፤ ከውጭ የሚመጣ ጠላት አንተን መጉዳት አይችልም።"

በአለም ሁሉ ካሉ ውሸታሞች በላይ የአንተ አእምሮ አንተን ይዋሽሃል። ይህን ማድረግ አትችልም… እንዲህ መሆን አትችልም… አቅሙም ብቃቱም የለህም…

ምክንያቱም ልክ እንደ ሁዲኒ የተቆለፈውን በር ብቻ ነው የሚያሳየን። ከፍተህ ውጣ… አእምሮህ የሚልህን አትመነው።

@balenamist
@balenamist
@balenamist
536 viewsedited  19:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-05 22:38:40 I don't have a type if I like you,
I LIKE YOU.


@balenamist

@balenamist

@balenamist
442 viewsedited  19:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-05 22:28:12 ስትኖር

ጤናህን ጠብቅ

ጤናህ የመጀመሪያዉና ወሳኙ ነገር መሆኑን ተረዳ

የራስህን ልክ እወቅ

የራስህንም ሆነ የሰዎችን ልክ ማወቅ በጣም ያስፈልጋል፡፡ አንድ ሰዉ መናገር ካልፈለገ እንዲናር አታስገድደዉ...መሄድ ካልፈለገ 'ለምን አልሄድክም?' ብለህ አትነዛነዝ፡፡

ለራስህ ክብር ስጥ

ሰዎች የምትፈልገዉንና ያልፈለከዉን ነገር ረግጠዉ ሊገቡ ሲሞክሩ አስቁማቸዉ ማንም ይሁኑ ምን በራስህ ላይ እንዲረማመዱ አትፍቀድ ።

ለራስህ እዉነተኛ ሁን

ሰዎችን ለማስደሰት ብለህ ተራራ አትዉጣ ድንጋይ አትቆፍር፡፡ ሰዎች በራሳቸዉ የማይረካ አይነት ባህሪ ሊያንፀባርቁ ስለሚችሉ ጊዜህን አታጥፋ ።

እራስህን ቻል

የራስህን ችግር በራስህ ፍታ፣ ቤትህን አፅዳ፣ ወጪህን በራስህ ሸፍን ብቻህን የምትኖር ከሆነ ምግብ ስራ፡፡ ‘ሚስት ቢኖረኝ እኮ...’የሚለዉን የስንፍና ምልክት አትጠቀም፡፡ ስለሚስት ሳይሆን እራስህን እንዴት ማሻሻል እንዳለብህ ተረዳ ።

ከሰዎች ጋር እንዴት መግባባት እንዳለብህ እወቅ

ሃሳብህን በተረጋጋና ስርአት ባለዉ መንገድ ተናገር ፣ ሰዎች ሲያወሩም ማዳመጥን ተማር

እድሎችን ተጠቀም

በወቅቱ ያልተጠቀምክበትን እድል መቼም ልትጠቀምበት አትችልምና ደፈር ብለህ ሃላፊነቶችን ዉሰድ

መዉደድን ተማር

ፍቅር መስጠትንና መቀበልን ተማር ፣ ይህ ልምድ ህይወት እንዳይሰለችህና ለሰዎች የማሰብ ባህሪን ታዳብርበታለህ ።

የሰነፍ አንደኛ አትሁን

በምትሰራዉ ስራ ይብዛም ይነስም ያለህን አቅም አሟጠህ ተጠቀምና ፍሬ አፍራ፡፡ ለራስህ ህይወት ሃላፊነቱን የሚወስደዉ ቤተሰብ፣ ጓደኛ፣ መንግስት፣ ሀገር ምናምን እያልክ ዉስጥህ የተቀጣጠለዉን ሃይል አታጥፋዉ፡፡ ዛሬን ተነስተህ ድከም...ነገ ታርፋለህ

ገንዘብን እወቅ

ገንዘብን እንዴት መቆጣጠር እንዳለብህ ከህይወትህ ልምድ፣ ካጋፈጡህ ችግሮች እንዲሁም ከተለያዩ ሰዎች ተረዳ ።

ተዝናና

ያለህን ጊዜ በሙሉ በስራና በትምህርት ብቻ ካዋልከዉ አንድ ቀን ምንም ደስ የምትሰኝበትን ትዉስታ ስላላሳለፍክ ይቆጭሃል፡፡ በመጠኑና በልኩ ተዝናና፣ አሪፍ ጊዜ ከቤተሰቦችህ፣ከጓደኞችህ ወዘተ ይኑርህ፡፡ ነገ ለልጆችህ እንዲህ ነበር ብለህ የምታወራዉን አሪፍ ትዝታ ቅረፅ ::.

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

@balenamist

@balenamist

@balenamist
449 viewsedited  19:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-30 18:23:40
Dear our respected brand builder, we provide this massive discount from May 31 up to June 4 only.

MAKE IT Happen!!
EARN TODAY!!
"Alpha our state of significance"
441 views15:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-03 16:24:09 #ጀሃድ_አወጁ!!

ሁላችሁም ኦርቶዶክሳዊያን ይሄነን ቮይስ ስሙ! እኛ እራሳችሁን እንድትጠብቁ እና እንድትጠነቀቁ እንጅ ግደሉ ሚል አምላክ ስለሌለን እንደ እነሱ ገጀራ አናነሳም!

የክርስቲያን ዝርያት በሙሉ የተዋሕዶ ልጅ ሆነ ፕሮቴስታንት የሆነ ሁሉ ይዳረስ ይስማ በክርስቲያን ላይ በሙሉ ነው እያወጁ ያሉት!

ማንኛውም ሰው በቴሌግራም አካውንት ላለው ኦርቶዶክስ በሙሉ ሸር ያድርግ!!!
657 views13:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ