Get Mystery Box with random crypto!

ማንኛውም ሰው ለሚሰራው መንፈሳዊ አገልግሎት ሁሉ እግዚአብሔርን አመስግን ምክንያቱም 'ያ ሰው' ደ | ማዕተብ

ማንኛውም ሰው ለሚሰራው መንፈሳዊ አገልግሎት ሁሉ እግዚአብሔርን አመስግን ምክንያቱም "ያ ሰው" ደካማነት የሚዋጋው ስጋን የለበሰ አንተ ልትተጋለት/ልትፀልይለት የሚገባው ኃጢአተኛና የእግዚአብሔርን ቸርነት ተስፋ የሚያደርግ ነው ማንም ሰው ቤተክርስቲያንን ለራሱ ክብር ብሎ አያገለግልም ትልቁ ህልም 'ከእግዚአብሔር ተለይቶ አለመኖር' ነው።


" መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ።" // ማቴ 5:16 //

ዲያቆን አቤሴሎም ድንቅአለም
ሰኔ-2014 ዓ.ም HU