የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም በመደበኛ፣ በተከታታይ እና በክረምት መርሃ ግብር ያስተማራቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው። [ነሐሴ 21/2014 ዓ.ም፣ ባሕር ዳር - ኢስኮ/ባቴኢ] ================================= የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በተለያየ የትምህርት መስክ በመደበኛ፣ በተከታታይ እና በክረምት መርሃ ግብር ያስተማራቸውን 6515 ተማሪዎች በደማቅ ስነ-ስርዓት በዛሬው ዕለት በማስመረቅ ላይ ይገኛል። ከነዚህም ውስጥ 944 ወንድ እና 292 ሴቶች በድምሩ 1236 ተማሪዎች የባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተመራቂዎች ናቸው @Bahrdar_university 742 viewsedited 11:48