Get Mystery Box with random crypto!

የአይምሮ ሰላም ሁሉንም ለማስደሰት እንደሚጥር ሰው ከንቱ የለም! ሁሉም ሰው በተመሳሳይ ነገር አ | አዝናኝ ፎቶዎች /ቪዲዮዎች እና ቀልዶች

የአይምሮ ሰላም

ሁሉንም ለማስደሰት እንደሚጥር ሰው ከንቱ የለም! ሁሉም ሰው በተመሳሳይ ነገር አይደሰትም እኮ፤ በተለያየ ነገር ለሚደሰቱ ሰዎች ስንል ደግሞ እኛ እንደ ወረቀት መተታጠፍ የለብንም።

ህሊናችን የሚነግረንን አይምሮአችን የሚያዘንን ልባችንን በደስታ የሚቀበለውን ብቻ መርጦ ማድረግ፤ ያኔ ሰዎች ቢደሰቱም ባይደሰቱም ህሊናችን ግን ምን ነካህ እያለ አያስጨንቀንም። ወዳጄ ለህሊናህ ስትታመን ሁሌም ውስጥህ ሰላም አለ!

ሰላማዊ ምሽት ተመኘንላችሁ
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!