የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
3.63K
የሰርጥ መግለጫ
Wellcome to አይባልም !
የማይባሉ ነገሮችን፤ የሚባሉ ነገሮችን ለመጠበቅ ስንል እንደሠኩራለን :)
ሦስተኛው አለም ውስጥ እየኖርክ ካልቀለድክ ቶሎ ትሞታለህ!
.
.
.
አልቃሻን ማሳቅ ለኛ ቀላል ነው።
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
0
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2022-08-13 10:47:17
የአክስቴ ልጅ የባሏ እህት ልጅ የሚስቱ ወንድም የአጓቷ ልጅ የክርስትና አባቷ ሚስት እህት ባል Revo መኪና ገዛ... ብላ Post አድርጋለች
#My_Sister በሪቮው ብንሄድ እራሱ ዝምድናቹ ላይ አንደርስም
1.2K views07:47
2022-07-22 19:46:38
ለሰው ልጅ ትልቁ ነገር ሀብት ሳይሆን ሠላም ነው ሠላም ለእናንተ ይሁን።
2.8K views16:46
2022-07-22 19:46:13
ብዙ ሰው ፎቶህን አልወደዱትም ማለት #አታምርም ማለት አይደለም !
Keep Loving Youself
2.5K views16:46
2022-07-22 19:46:01
ማታ ስክር ብሎ ሚስቱ ላይ ሠራተኛዋን ለምን አባረርሻት ብሎ ሲጮህ ስራ አትችልማ ትለዋለች...
•• ስራዋን የማቀው እኔ ነኝ አንቺ ••
2.5K views16:46
2022-07-22 19:45:12
Stove ላይ እንደምትጥጂው ድስት ያበደርሽኝንም ብር ብትረሺው ደስ ይለኝ ነበር ...!
2.4K views16:45
2022-07-22 19:44:59
ሀብታም መሆን አቅቶኝ አይደለም ልጆቻችን ለምን በውርስ ምክንያት ይጋደሉ ብዬ እንጂ
2.3K views16:44
2022-07-22 19:44:43
በአራቱም አቅጣጫ የሰዉ ነፍስ መጥፋት ይቁም ! Withholding / tax / vat / tot እየተባለ ከነጋዴዉ እና ከደሞዝተኛ የሚቆረጠዉ ገንዘብ ለደህንነታችን አለፍ ሲል ለልማት እንጂ ለጦርነት እና ለመንግስት ገፅታ መገንቢያ መዋል የለበትም!
#ሰዉ_ሰራሽ_ርሃብ_ጦርነትና_ሞት_በቃን
2.2K views16:44
2022-07-22 19:44:15
ቺኳ የምትወደው ልጅ በበሯ ከሌላ ሴት ጋር ሲያልፍ አይታው..
.
#ቺኳ:- ማነህ ወዛደር እንደባለፈው ቆሻሻ አትጥልም
2.0K views16:44
2022-07-22 19:43:58
የርቀት ተምሮ የተመረቀ ዶክተር ጋር ሄጄ ጠዋት ጠዋት ስነሳ ያመኛል ስለው...
.
.
#ዶክተሩ:- በቃ ከሰአት ተነስ
1.9K views16:43
2022-07-16 22:12:47
የነብሰ ጡር ልብስ የምታከራይ ልጅ ስራ የለም ብላ ካማረረች ጎበዝ እኛ ወንዶች ስራ አቁመናል ማለት ነው
2.7K views19:12