አዲሷ ጎረቤቴ ቡና ጠርታኝ ሄጄ ግድግዳዋ ላይ "ጠይቁ ይሰጣችኃል!" የሚል ጥቅስ አየሁ... ቡናው ሲከትም እጠይቃለሁ... ይቅናህ በሉኝ! 1.4K views07:47