#እናት፦ አንቺ ድፍድፍ አትነሽም #ልጅ፦ እረ እናቴ እንዲ አትበይ ሆ #እናት፦ ደሞ ለምን ? #ልጅ፦ እንዲ ስትይ ሰምተው እኔጋም ድፍድፉ ያለ መስሏቸው ትቆፈር ቢሉስ #እናት፦ ኡ ኡቴ ወገኛ እንደተቆፈርሽው ቢሆንማ እንኳን የ አንድ ሀገር ድፍድፍ ይቅርና የአለም ይገኝ ነበር ብለው እርፍ 1.3K views07:47