Get Mystery Box with random crypto!

ወጣት የስራ ፈጣሪ ኖት? አገሪቷን የሚቀይር ወይም የሚያግዝ የፈጠራ ሃሳብ አለኝ ብለው ያስባሉ? | Awaqi

ወጣት የስራ ፈጣሪ ኖት?

አገሪቷን የሚቀይር ወይም የሚያግዝ የፈጠራ ሃሳብ አለኝ ብለው ያስባሉ? ድርጅትዎስ ከሶስት አመት በታች ነው?
 
አራተኛው የቶታልኢነርጂስ ስታርታፐር ዙር በ32 የአፍሪካ አገራት 100 የስራ ፈጣሪዎችን አወዳድሮ ስራ ፈጣሪዎችን ለመሸለም ዝግጅቱን አጠናቋል!
 
ለበለጠ መረጃ https://startupper.totalenergies.com ይጎብኙ።

@awaqiethiopia