Get Mystery Box with random crypto!

'ብሔራዊ የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ' በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (INSA) የተዘጋጀ | Awaqi

"ብሔራዊ የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ"

በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (INSA) የተዘጋጀ

በሳይበር ደህንነትና ተያያዥ ዘርፎች ልዩ ተሰጥኦ እና ፍላጎት ያላችሁ ኢትዮጵያውያን በሙሉ በዚህ ቻሌንጅ ላይ መሳተፍ ትችላላችሁ፡፡

የታለንት መስኮች፦
➧ Cyber Security
➧ Cyber Development
➧ Embedded Systems
➧ Aerospace

ምዝገባ የሚያበቃው: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም
ለበለጠ መረጃ
0904311833 / 0943579970 / 0904311837

ለመመዝገብ፦ https://talent.insa.gov.et

@awaqiethiopia