ፍቅር ማለት ለሚወዱን ብቻ ሣይሆን ፡ ለሚጠሉን ፤ ለሚያሥታውሡን ብቻ ሣይሆን ፡ለሚረሡን ተከፍሎ ሣይሆን ፡ ከፍሎ ፤ ሢመች ብቻ ሣይሆን ፡ ተጎሣቁሎ ፤ እንደ ሻማ ቀልጦ ፡ ብርሀንን ፤ እንደ ጨለማ ጠቁሮ ፡ ውበትን ፤ መሥጠት ነው ፡ ፍቅር ማለት ፤ ከ ህይወት ፡ እሥከ ሞት። @avantika_48 444 views15:35