Get Mystery Box with random crypto!

ፋሲል ከነማ ጋምቢያዊ አጥቂ አስፈርሟል ! በዝውውር መስኮቱ በርከት ያሉ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ | አፄዎቹ የኛ

ፋሲል ከነማ ጋምቢያዊ አጥቂ አስፈርሟል !

በዝውውር መስኮቱ በርከት ያሉ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ መቀላቀል ችለዉ የነበሩት ፋሲል ከነማዎች በተቃራኒው ከፊት መስመር አጥቂዎቻቸዉ ኦኪኪ አፎላቢ እና ሙጅብ ቃሲም ጋር ከተለያዩ በኋላ ግን እስከ ትላንት ድረስ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ሳያስፈርሙ መቆየታቸው ይታወሳል።

አማራ ስፖርት ከደቂቃዎች በፊት ባረጋገጠው መረጃ መሰረት አፄዎቹ ጋይራ ዮፍ የተባለዉን ጋምቢያዊ አጥቂ ማስፈረማቸዉ ታውቋል። ተጫዋቹ ከዚህ ቀደም ለእስራኤሎቹ ለአል ፋሀም ኤፍሲ ፣ ራማት ሀስሻሮን እና ቢን ይሁዳ ለመሳሰሉት ክለቦች እንዲሁም ለጋምቢያዉ ዋሊዳን ክለብ መጫወት የቻለ ሲሆን በአፄዎቹ ቤትም ለአንድ አመት ለመቆየት ፊርማዉን አኑሯል።

#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው


     #join #ተቀላቀሉ #share
          @Atsewechu_yegna
          @Atsewechu_yegna