Get Mystery Box with random crypto!

#የፋሲል_ከነማ ተጫዋች ሀብታሙ ተከስተ ውሉን አራዝሟል!! ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ በተጫዋቾች | አፄዎቹ የኛ

#የፋሲል_ከነማ ተጫዋች ሀብታሙ ተከስተ ውሉን አራዝሟል!!

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ በተጫዋቾች ዝውውር መስኮት የበርካታ ነባር ተጫዋቾችን ውል በማራዘም እና አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም ቡድኑን በማጠናከር ላይ የሚገኝ ሲሆን የክለባችን ቦርድ አመራሮች ጎንደር ላይ ከሀብታሙ ተከስተ ጋር ንግግር በማድረግ በሁለት አመት ውል ተስማምተው ቆይታውን በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አረጋግጧል።

ሀብታሙ ተከስተ 14 (ጎላ) በአፄዎቹ ቤት መልካም ቆይታ እንዲሆንልህ እንመኛለን!!


#የአፄዎቹ_ቤተሰብ_ይሁኑ
ግሩፕ
@Atsewechu_yegna

@Atsewechu_yegna


#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው

@Atsewechu_yegna

@Atsewechu_yegna