የውድድሩ ሪከርድ ጭምር ተሰብሯል! ደግናው አትሌት ታምራት ቶላ 2:05:35 በሆነ ሰዓት በመግባት ለሀገሩ ወርቅ ከማስገኘት በተጨማሪ የሻምፒየንስ ሺፑን ሪከርድ የግሉ አድርጓል። በድጋሚ እንኳን ደስ አለን 443 views16:03