Get Mystery Box with random crypto!

'ጠብታ' >>➪ በሰኔ 2021፣ አስትሮኖመሮች ከዩራኑስ ኦርቢት ባሻገር የኮሜት ሲ/2014 UN | ♠አስትሮሎጂ♥

"ጠብታ"


>>➪ በሰኔ 2021፣ አስትሮኖመሮች ከዩራኑስ ኦርቢት ባሻገር የኮሜት ሲ/2014 UN271 ( በርናርዲኔሊ_በርንስታይን ) ግኝት ይፋ አድርገው ነበር።

>>➪ ይህ ኮሜት ወደ ፀሀይ የሚበር " ሜጋ ኮሜት " ከውጫዊው የፀሀይ ሲስተም ትልቁ ኮሜት መሆኑንም አስትሮኖመሮቹ አረጋግጠዋል ።

>>➪ ብሩህነስ የፀሀይ ስርአታችን ከከበበው የአይሲስ አካል ደመና የተነሳ ሰፊ አካል እንደሆነ ይጠቁማል። ከፀሀይ በ 100 እና 370 ኪሎሜትሮች መካከል እንደሚገኝ ተገምቷል።
.
.
.
.
.
.
.
.
.
ማንኛውንም አስታየት ሆነ ጥያቄ በ @satre_bot ልታደርሱን ትችላላችሁ

ለቻናላችን እድገት ሼር፣ ጆይን እንዲሁም ጓደኞቻችሁን ለመጋበዝ
@AstrologyTube
@AstrologyTube

የፌስቡክ ግሩፓችን ይህ ነው➠ https://www.facebook.com/groups/2298124727099359/ join