Get Mystery Box with random crypto!

በ2014ዓ.ም 12ተኛ ክፍል ስትማሩ ለነበራችሁ ተማሪዎች በሙሉ   ከመስከረም 18 - 20/2015 | Progress Academy High school

በ2014ዓ.ም 12ተኛ ክፍል ስትማሩ
ለነበራችሁ ተማሪዎች በሙሉ

  ከመስከረም 18 - 20/2015ዓ.ም 
ድረስ በአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር
  ትምህርት ቢሮ ደረጃ የተዘጋጀ የሞዴል
ፈተና ስለሚሰጥ ከወዲሁ ዝግጅት
    እንድታደርጉ እናሳውቃለን።